ኧረ አንዱን በሉ የምታፈቅሯትን ግን የማታፈቅራቹን ሴት ለመርሳት እያያችዋት ፎቶዋን እያያችሁ ውስጣችን እንደማይሆንና የናንተ መሆን እንደማትችል ማሳመን ወይስ ከሁሉም ትዝታዎችና እሷን ከሚያስታውሱ ነገሮች መራቅ ነው?? ያው ይከብዳሉ
May 22, 2022እኔ የ relationship ጥያቄ ሲኖረኝ @fiker_godana ላይ ነው ምጠይቀው። አንተም ይህን ጥያቄ እነሱን ብትጠይቅ ጠሩ መልስ ታገኛለህ ብየ አምናለው
May 24, 2022