ኮንስፓይሬሲ ቲዮሪ ይባላል 99%ቱ ኮንስፓይሬሲ ቲዮሪዎች ደግሞ መሬት የማይነካ እውነት 30% የተቀረው ድፍን ያለ ልብወለድ አንድ ላይ ተለውሶ ነው ሚቀርብልህ ለምሳሌ ስለ ኮሮና ክትባት ሴራ ትንታኔ የሚሰጡህ ሰዎች መሬት የማይነኩ እውነታዎችን ከየቦታው ያቀነባብሩልህና የተቀረውን የራሳቸውን ፈጠራ ትርክት ይሰገስጉበታል ከዛ አንተ መሬት የማይነኩትን እውነታዎች ብቻ ታስተውልና ሁሉም ነበር እውነት አድርገህ ትስለዋለህ ከዛ ለሌላው ታስተላልፋለህ ማለት ነው። ስለዚህ መጽሃፉም ከ90%ቶቹ ኮንስፓይሬሲ ቲዎሪዎች መሃል ሚመደብ ነው
May 22, 2022