Awo yametal
May 22, 2022Awo yametal
May 22, 2022አዎ ያስከስታል። የጨጓራ በሽታ ኖሮበት significant የሆነ የሰውነት ክብደት መቀነስ ያጋጠመው ሰው በአፋጣኝ ወደ ህክምና ተቋም መሄድ ይኖርበታል።
May 22, 2022የጨጓራ ካንሰር ምንአልባት ሊሆን ስለሚችል መታየቱ አስፈላጊ ነው።ለማንኛውም ካንሰር ነው ብየ አየደመደምኩ እንዳልሆነ እንድትረዳኝ እፈልጋለሁ።
May 22, 2022