Anonnimus947.5
#business
እንዴት ናችሁ AAE👋 የስልክ መሸጥ ስራ ልጀምር አስቤ ነበር ከቤቴ ሆኜ። ኦንላይን በደንብ አስበዋዉቄ መሸጥ ነዉ ያሰብኩት። መነሻ ብር ስንት ያስፈልገኛል? ስልኮቹን ከየት ገበያ ብገዛቸዉ ትመክሩኛላችሁ? በተጨማሪም ስራዉ ይጠይቃል የምትሉትን እዉቀትም ጠቁሙኝ። ተቀጥሮ መስራት ስልችት ስላለኝ የራሴን ነገር መስራት ስላሰብኩ ነዉ። 120ሺ ብር እጄ ላይ አለ። ይበቃኛል ወይስ ልበደር የሚለዉን ለመወሰን ነዉ። ሌላም አማራጭ ስራ የምታዉቁትን ጠቁሙኝ please. አመሰግናለሁ በጣም❤️
May 21, 20224 engagements