ሰላም ጓደኞቼ እንዴት ናችሁልኝ እኔ ደህና ነኝ ... ደህናም አይደለሁም 😢 እስቲ የሆነ መፍትሔ ፍጠሩልኝ በጣም ስለጨነቀኝ ነዉ ነገሩ ምን መሰላችሁ አሁን ላይ የ12ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ በፊት ትምህርት ላይ በጣም ጎበዝ ነበርኩኝ አሁን ላይ ግን ሰነፍ pro max😁... አሁን ጉዳዬ ትምህርት ሳይሆን ከቅርብ ጊዜያቶች ወዲህ በትንሽ ትልቁ እናደዳለሁ እበሳጫለሁ...ምን ብዬ ላስረዳችሁ🥺 በቃ ተናደድኩኝ ማለት ጭንቅላቴ ልፈነዳ ይደርሳል መቆጣጠር አልችለዉም ትዕግሥት ብሎ ወፍ ለምሳሌ ባለፈው ባንክ ATM እየተጠቀምኩኝ ያዘዝኩትን ብር ATMሟ በላችሁ i mean መብራት ጠፋ ከዛን ዉስጥ ገብቼ ሰራተኞቹን ስጠይቃቸው እራሱ ይመልስልሃል እያሉኝ 3ቀን አለፈው ...በቃ ጭንቅላቴ አብጦ ልፈነዳ የደረሰ ነዉ የመሰለኝ ከመናደድ የተነሳ ... አያችሁ በዚህ ትንሽ ነገር እንዲህ የሆንኩት ትልቅ ነገር ቢፈጠር imagine አድርጉት 🤯😢ቤተሰቦቼ በጣም ነዉ የመከሩኝ ይሄንን ባህሪየን አልወደዱትም ...እሺ እኔ ምን ላድርግ ወድጄ አይደለም😢 መፍትሔውን እያወቃችሁ እያያችሁ አትለፉኝ በፈጣሪ የሆነ ነገር በሉኝ🙏❤️ በጣም ነዉ እምወዳችሁ❤️ ለሁልጊዜ ቀና ትብብራችሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ🙏😍
May 21, 2022remember that our days r numbered... don't waste it with anger, it's just like money only u can't ask for more... spend it well, with love and happiness. read - it will teach u patience because u have to wait hundreds of pages just to finish it... the message will also help u. get a wrist band - if you're feeling like your emotions r getting out of control use it... u hit ur wrist with it and it will remind you what u forgot... control. don't think about it much - focus on the things that makes you happy and helps you learn, look around find something to enjoy with every annoying thing you face. don't be scared - anger is just a fear in a little black dress... your anger is telling u what you fear... face your fear and rise gratitude - start your day by thanking your God... by remembering the things you r gr8ful for. good luck
May 21, 2022