Don't be a lazy bitch go read the damn book
May 21, 2022Don't be a lazy bitch go read the damn book
May 21, 2022የሀይማኖት እና ፓለቲካ ነክ ሲሆን ዘውጉ ፍልስፍና ያጠቃዋል። አንድ ስለ ፈጣሪ መኖር አለመኖር በራሱ ተመራምሮ ማወቅ እነ በራሱ መንገድ ይሆነኛል ያለውን ሀይማኖት መከተል ስለሚፈለግ ግለሰብ ይጀምርና ለማህበረሰቡ መቆርቆር የሚወድ ከመንግሥት ጋር የሚፃረር ሀሳብ ያለው የሰራተኞች ተከራካሪ ወደ ሆነ ግለሰብ ይመራል ። እናም ያሉንን በጭፍን ከመከተል ይልቅ ነገሮችን በብዙ አቅጣጫ አይቶና ተገንዝቦ የራስን ውሳኔ ለማስፈር የሚረዳ ቆንጆ የፍልስፍና መፅሐፍ ነው ። በአቤ ጉበኛ✍️
May 21, 2022Tnx gn tnsh sefa btaregn le tmhirt felgew new
May 21, 2022