selam, eski yehen wendoch melsulegn? relationship jmerachu negeroch be arif huneta eyehedu...like lejetewan endewededachewat eyetenagerachu....ena esewam more intimate eeyehonch fkrewan be freedom setegeltse setayu endedenget lmndenew metefut yale menem explanation? ymr wend lej enkebekabe aywedem ende ?or endezi aderegachu metaku eski menden nber your reasons ?
May 20, 2022ሁሉም ባይሆኑም እንደዚ አይነት ችግር ያለባቸው ሰዎች አሉ።ለምሳሌ የኔ ጓደኛ ከሆነች ሴት ጋር s*x ካረገ በኋላ ሴቲቷን እንደ አስቀያሚ ፍጥረት ነው የሚመለከታት(ማለት ታስጠላዋለች) የምሬን ነው የምልሽ👀።አውቆ ምናምን አይደለም ልክ እንደበሽታ በይው በቃ ለልጅቷ ቢያዝንም እንኳ የሚሰማው ግን እንደነገርኩሽ ነው።በግልፅ ይህንን ይነገርኛል። እኔም ላይ ከማየው በሀሪ አንፃር አብዛኞቻችን ወንዶች እንደ ጓደኛዬ ባይሆንም የሆነ ጊዜ ላይ ይህ ነገር ይታይብናል።(ታስጠላናለች ለማለት ሳይሆን ስሜታችን የሚቀዘቅዝበት ጊዜም አለ ማለት ነው) እና ምን ልልሽ ነው የምትይው ሰውም ልክ እንደ ጓደኛዬ መጠናዊ የሆነ የስሜት መዘበራረቅ እያጋጠመው ስለሆነ በትዕግሥት ጠብቂው በዛ ላይ ሁሉም ነገር በልክ ሲሆን ነውና የሚያምረው እንክብካቤሽንም በልክ አርጊው። አታብዢው አታሳንሽውም ገርበብ አርጊው................
May 20, 2022