#religion
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ሴቶች ለምን መድረክ ላይ ወተው ወንጌል አይሰብኩም የምታቁ እባካችሁ አስረዱኝ መፃፍቅዱሳዊ ጥቅስ ካለ ላኩልኝ 🙏🙏
May 19, 20227 engagements
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ሴቶች ለምን መድረክ ላይ ወተው ወንጌል አይሰብኩም የምታቁ እባካችሁ አስረዱኝ መፃፍቅዱሳዊ ጥቅስ ካለ ላኩልኝ 🙏🙏
May 19, 2022Pawlos melekt lay nw yalew yetegaw lay endehone gn alawqm resechewalehu ena mastemar yematechelw mekneyat sewochn tasenakelalech bemelew nw bcz sewoch wubetwan nw yemeyayut kale egziabhern kemesemu bemelew mekneyat she can't teach paulos bedenb abrartotal
May 19, 2022https://t.me/Apostolic_Answers_chat/4168 Yhnn eyew aba
May 20, 2022በኢ/ ኦ/ተ ቤ/ክ አስተምሮ መሰረት አንድ ሴት የወር አበባ በሚመጣበት ጊዜ ቤ/ክ መሄድ ትችላለች? እንዲሁም ከቅዱስ ቁርባኑ ውጪ ሌላውን አግልግሎት መሳተፍ ትችላለች?
Jun 02, 20221 ጢሞቴዎስ 2 - 11፤ሴት፡በነገር፡ዅሉ፡እየተገዛች፡በዝግታ፡ትማር፤ 12፤ሴት፡ግን፡በዝግታ፡ትኑር፡እንጂ፡ልታስተምር፡ወይም፡በወንድ፡ላይ፡ልትሠለጥን፡አልፈቅድም።
May 20, 20221 timotiyos 2:11-15
May 19, 2022