#እዳዬን ከፍሎታል እዳዬን ከፍሎታል በመስቀሉ ስራ ቀና ብዬ ልሂድ ከግዲህ በኃላ እሱ ሞቷል ና ነብሴ አመለጠች ከዘላለም ጥፋት እንደወጣች ቀረች ፍቅር ነው እግዚአብሔር የሌለበት ወረት ዘውትር ግድ የሚለው የኃጥያተኛው ሞት ምህረቱ ብዙ ነው እኔን አድኖኛል ዳግም ፊቱ እንድቆም ዕድልን ሰጥቶኛል አምላክ ባይደርስልኝ እኔስ የት ነበርኩኝ ምህረቱ በዝቶ በፊቱ አለሁኝ አመሰግናለሁ ስለሆነልኝ እግዚአብሔር ምህረቱን አፈሰሰልኝ እዳዬን ከፍሎታል በመስቀሉ ስራ ቀና ብዬ ልሂድ ከግዲህ በኃላ እሱ ሞቷል ና ነብሴ አመለጠች ከዘላለም ጥፋት እንደወጣች ቀረች የአንዲቷ በግ መጥፋት እጅግድ ይለዋል መልካሙ እረኛ ፍለጋ ይወጣል እንዲህ ነው ያዳናት ነብሴን ከሞት መንደር ጌታ ባይደርስልኝ ተረት ሆኜ ነበር አጥቦና አንጽቶ አዲስ ሰው አረገኝ ይሄነው የምለው ውብ ታሪክ የታለኝ አውቃለሁኝ ና ማን እንደነበርኩኝ የደስታን ዜማ ሁሌ አዜማለሁ አውቃለሁኝ ና ማን እንደነበርኩኝ የደስታን ለቅሶ ሁሌ አነባለሁ እዳዬን ከፍሎታል በመስቀሉ ስራ ቀና ብዬ ልሂድ ከግዲህ በኃላ እሱ ሞቷል ና ነብሴ አመለጠች ከዘላለም ጥፋት እንደወጣች ቀረች https://t.me/akhcteenagerss