Hi guys lmsetugn advice btam amsgnalew yne tyake bzu gze zmtegna edhonku yngrugnal ena yhen nger endet mastkakel echlalew bza lay ke adadiss sewoch gar mgbabat eyakatgn nw 😢set ngn ena yhe nger btam eyaschnkgn nw mn yhon mlaw
May 18, 2022በወሬኞች አለም ዝምተኛ መሆን እኮ መታደል ነው።ዝምተኛ መሆንሽን'ማ እንደ ችግር አትውሰጂው! ከሰው ጋር የመግባባት ችግር አሁን ላይ የብዙ ሰው ጥያቄ ነው።በዛ ዙሪያ የተፃፉ መፅሐፍትን እንድታነቢ መክርሻለሁ።ከዚ በፊት የተጠየቁትንም ጥያቄዎች መመልከት ትችያለሽ። አሁንም ግን የማስጠነቅቅሽ ሰዎች ቅልብልብ ስለሆኑ ብቻ ጓደኞች ይይዛሉ ማለት አይደለም።እና እንድነሱ ሆኜ የጓደኛ ማዐት ይጎርፍልኛል ብለሽ ራስሽን እንዳታጪ።
May 19, 2022