Is it possible to go to ገዳም like ደብረብርሃን, ዘብር? Do they accept peoples without Quarantine ??
Sep 17, 2020It is a place of god, even people with corona go and get healed. It is even not allowed to wear mask !
Sep 17, 2020Is it possible to go to ገዳም like ደብረብርሃን, ዘብር? Do they accept peoples without Quarantine ??
Sep 17, 2020It is a place of god, even people with corona go and get healed. It is even not allowed to wear mask !
Sep 17, 2020ድንቅ ምስክርነት ••• ••• ••• ••• ••• በዘብሩ መነኩሴ በአባ ኤኔታ አክሊሉ ላይ እግዚአብሔር ያደረገው ታምር ይህ ነው፦ የሰማ አሰማ ያየህ አሳይ አንብባችውም ዝም አትበሉ እግዚአብሔር በቅዱሳኑ ድንቅ ነውና በስልካችው መስክሩበት፦ . በዘመኑ በሽታ በCovid19 ምክንያት ገዳማትና አድባራት እንዲዘጉ ምክንያት ሆነ ፀበልተኛውም ሻንጣውን ይዞ እንዲወጣም ተደረገ የሁሉ መዳኒት የሁሉ አኪም ቅድስት ቤተክርስቲያን በእምነት ጎደሎችና በኢ_አማንያን ምክንያት አብዛኛዎቹ ገዳማት ተዘጉ የፀበል ቤታቸው እንደ ግብር ከፋይ አሳላፊ ከተሸገባቸው እንደውዳቂም ጨርቅ ከገዳሙ ውጡ ተብለው ከተባረሩ ሕሙማን መካከል አንዱ ዘብር ገብርኤል ገዳም ነበር። ••• ፀበልተኛ መባረሩን የፀበል ቤቱም በበሽታው ምክንያት መዘጋቱን አርፍደውም ቢሆን የሰሙት ፀሎተኛው አባት ከአምሳ ሺ በላይ ሊቃውንት ያፈሩት ለጰጰስና ማዕረግ ደርሰው ጰጰስናውን አሻፈረኝ ያሉት ታቦተ አብተ ማርያምን ከደብረ ሊባኖስ ድረስ ይዘው የመጡት ኤኔታ አክሊሉ በሁኔታው ተቆጡ። ••• ይህን የአጋንንት በሽታ ነው እንዴት ፀበልተኛ ይባረራል ወዴት ይሂዱ ? ከቤተክርስቲያን ውጪ መጠጊያ ከየት ያገኛሉ ? ይህንማ ድርጊት እያየው እዚህ አልቀመጥም ብለው ልብሴን ማቄን ሳይሉ ተነስተው በቁጣ ወደ ሞላሌ ከተማ መጥተው ደብረ ሊባኖስ ገዳም ተሳፍረው ሊቀመጡ ወሰኑ የደብሩ አለቃ መርጌታ እንቁባዕሪ በድንጋጤ ሚይዙት ሚጨብጡት አጡ ታላቅ የበቃ መነኩሴ ነውና ጥሎ የሚሄደው አማላጅ ተፈልጎ በፍጥነት ወደ ሞላሌ ከተማ ተላከ ሊቃውንቱ ተጠሩ የደብራት አለቆች የአገር ሽማግሌዎች ተሰበሰቡ ቢለመኑ ቢሰሩ ተመለሱ ቢባሉ ሞቼ ነው ተቀብሬ ፀበልተኛ ተባሮ ቅዱስ ገብርኤልን ብለው መጥተው እኛ አባረናቸውም እንዴት ሕሊናዬ እሺ ይለኛል ይህን የሰራው አጋንንት ነው እንዴትስ ለአጋንንት ማባረሪያ የሚሆነው ፀበል ይከለከላል ብለው እንቢ አልመለስብ አሻፈረኝ አሉ እዛው ደብረ ሊባኖስ ከፃድቁ ደጅ ወድቄ እየተማፀንኩኝ ብኖር ይሻላል አሉ። ••• በመጨረሻም ሊቃውንቱ ሽማግሌዎቹ የደብራት አለቆችም ደብሩን ከሚያስተዳድረው አለቃ ጋር በመነጋገር ፀበሉ እንዲከፈት ፀበልተኞችም ርቀታቸውን ጠብቀው እንዲጠበሉ ከሁሳኔ ተደርሶ በስንት ልመና እና ተማፅኖ ክቡር አባታችን ከ50 ዓመታት በላይ ወደ አስተዳደሩት ዘብር ገብርኤል ገዳም ተመለሱ። ••• ልክ ዘብር ገብርኤል ገዳም ሲመለሱ እንዳይጠበሉ የተባረሩት ፀበልተኛ በሙሉ ከየቦታው ተመልሰው ወደ ገዳሙ ገቡ የታሸገው የፀበል ቤቱ ታሽጓል ወረቀት ሲላጥ የመጠመቂያውም በር ሲከፈት ለዘመናት በዘብር ገብርኤል እውር ሆና የኖረች አንዲት ሴት መጀመሪያ ገብታ ስትጠመቅ አይኗ ቦግ ብሎ በራላት ፀበል ቤቱ በተከፈተ በዕለቱ አይኖቿ ተከፈቱ የእግዚአብሔር አያልነት የቅዱስ ገብርኤልም አማላጅነት የኤኔታ አክሊሉ ታላቅ እምነት ተገለጠ። ••• " አብዝተው ለሚወዱኝ ለእኔ አጢያተኛ ልጃቸው እሰማ ዘንድ መልዕክተኛም ተላከልኝ እኔ እላለው" ••• የዘብር ፀበል ተከፍቷል ፀሎቱም አለ በደጁ መሰንበት ለምትፈልጉ በሩ ክፍት ነው የእዚህ አስከፊ በሽታ ለመዳን ፀበል ቤቶች ይከፈቱ ገዳማት አይዘጉ ርቀታችንን እንጠብቅ የባለሙያ ምክር እንስማ አብዝተንም እንፁም እንፀልይም። ••• ዘብር ገብርኤል ለፀሎትም ለመጠበልም ለመቀመጥ ማንም አይከለክላችውም ተብላችዋል ።
Sep 17, 2020በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏
Sep 18, 2020Ya dude, you will get cured there
Sep 17, 2020Of course
Sep 17, 2020Yes you can go there are no restrictions . Hulum ende dirow new.
Sep 17, 2020You can't cause ሲኖዶሱ ወደ ገዳም የሚደረግ ጉዞ እንዲቀር አዟል (Due to corona) i don't know እገዳው አሁን ከተነሳ
Sep 17, 2020