አንዳንዴ ከሰው ከህክምና አቅም በላይ የሆነ ነገር መልሱ ያለው ፈጣሪ ጋር ብቻ ነው ምን እነደሆነ ታቂያለሽ እህቴ አብዛኛውን ጊዜ ነገሮችን በራሳችን አቅም ማከናወንና ችግሮቻችንን መፍታት የምንችለው በእኛ አቅም ብቻ ይመስለናል ነገር ግን አይደለም በፈጣሪ ላይ ያለን እምነትም የሚለካው አነድዳዴ በእንደዚህ አይነት መከራ እና ፈተና ነው አንድ ነገር ነው የምልሽ እምነትሽን በይበልጥ በፈጣሪ ላይ አርጊ ምክንያቱም የእኔ ያንቺ እና የወንድምሽ የሕይወት ባለቤት ታላቁ ፈጣሪ ነው በተረፈ ከጎንሽ ነን እኔም እጸልይለታለሁ🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻 Do not be afraid or discouraged, for the Lord will personally go ahead of you. He will be with you; he will neither fail you nor abandon you. ነገ የተሻለ ቀን ነው😊😊
May 19, 2022