እባካችሁ ይህንን እስቲ መልሱልኝ meditation አካላችን እዚ ሆኖ የሆነ ከውስጣችን ወተን የፈለጉበት ቦታ መሄድ ይቻላል የሚባል ነገር ሰምቼ ወይም በምታደርጉበት ሰአት ራሳችሁን ከሰውነታቹ ወታችሁ እራሳችሁን አይታቹታል እስቲ አደራረጉን እና መፅሀፍም ካለ ወይ Videoም ንገሩኝ በደንብ ዘርዝራችሁ በአማርኛ ቢሆን ደሞ🙄👌
May 18, 2022በአሁኑ ሰአት አንተን እያየሁህ እንደሆነ ታውቃለህ?👀 46ቁጥር ጫማ ፤ 37ቁጥር ሌዘር ሱሪ እና ጎጆ ቤት የሚያክል ኮፍያ አርገሀል! ልክ ነኝ ወይስ ልክ ነኝ?🤔
May 18, 2022