ፋኖ ምንም ሳያደርግ ለምድነው ሚያፍኑዋቸው ? ብልፅግና ህወሃት ብአዴን ለምን ያሳድዱዋችዋል ኦነግን ማሳደድ ሲገባቸው እነሱን ትተው ሌላ ስራ🤷♂
May 17, 2022ቀድሞውንስ ኦነግ ሸኔ የነሽመልስ አብዲሳ ሰራዊት መሆኑ ማን ይጠፋዋል?? ፋኖ ደግሞ ለአሁኑ እንቅልፋም እና ተራ ቅዠታም መንግስት ለስልጣኑ የሚያሰጋው ሀይል ስለሆነ ከTPLF ጋር ተስማምቶ ፋኖን አልፎም የአማራን ህዝብ መጨረስ ላይ ተጠምዷል:: TPLF አፋር ላይ ትናንት 4 ወረዳዎች አጥፍቶ ዘርፎ ተመልሷል : መንግስታችን ግን በዚህ ሰአት ፋኖን ትጥቅ ፍታ ብሎ አንገቱ ላይ ቆሟል..ትጥቅ አስፈትቶ ሊያስጨርስ.... ደግነቱ አሁን አማራው ስለገባው ሁሉም የፋኖ አካል በየሀገራቱ መግለጫውን እያወጣ ነው:: በቃን ብሎ ካልተወጣ አገታውን ብሶ ተባብሶ እናየዋለን::
May 17, 2022