#technology
ስልኬ ላይ ካለዉ balance እንዴት ነዉ ወደ ቴሌብር account transfer ማድረግ የምችለዉ
May 17, 20222 engagements
ስልኬ ላይ ካለዉ balance እንዴት ነዉ ወደ ቴሌብር account transfer ማድረግ የምችለዉ
May 17, 2022እስካሁን ያ የሚቻል አይደለም።በሞባይልህ ተጠቅመህ ወደ ቴሌብር ገቢ ማድረግ የምትችለው እስካሁን ባለው በንግድ ባንክ ሞባይል ባንኪንግ ነው። ሌሎቹ አማራጮችን ለመጠቀም ባንክ ወይም ወኪል ጋር መሄድ ይጠበቅብሃል።
May 17, 2022Ke balance atichilm
May 17, 2022