Yhew
Yhew
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! "ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ አበዊነ ስቡሕኒ ውእቱ ወልዑልኒ ውእቱ ለዓለም" "እግዚአብሔርን በአፌ እጅግ አመሰነዋለሁ በብዙዎችም መካከል አከብረዋለሁ" ሥላሴ ትትረመም ሥላሴ ትትረመም ወትትነከር ሥላሴ ትትረመም ወትትነከር (፪) ይገባል ምስጋና ይገባል ውዳሴ ሁሉን ለፈጠረ ለቅድስት ሥላሴ ከዘመናት በፊት ቀድሞ የነበረ ፍጥረትን በሙሉ ለክብሩ ፈጠረ አዝ ልበል ሃሌ ሉያ ኪሩቤልን ልምሰል በእግረ ምስጋና ያሬድን ልከተል ላቅርብ ምስጋናውን ዘምስለ ሱራፌል ውዳሴ ምስጋና ነውና ለልዑል አዝ በስም ሦስት ሲሆን እንዲሁም በአካል በግብርም ሦስት ነው ያለመቀላቀል ፍጥረትን በመፍጠር በአምላክነት በባሕሪይ እና ደግሞም በመንግሥት አንድ አምላክ ነው እንጂ አይባልም ሦስት አዝ በኪሩቤል ጀርባ ዙፋኑን ዘርግቶ ክብሩን ጌትነቱን ከፍጥረት ለይቶ ይኖራል ዘለዓለም በመንግሥቱ ጸንቶ(፪) አዝ ይመስክር ዮርዳኖስ ይናገር ታቦር የአምላክ ጌትነት የሥላሴን ክብር ይኸው በዮርዳኖስ ወልድ ተገለጠ መንፈስ ቅዱስ ታየ አብም ቃሉን ሰጠ ዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ
May 16, 2022Lene demo trgumun yeminegregn
May 17, 2022