#health
ብብቴን በጣም ያልበኛል,የስራ ሸሚዝ ማድረግ አልቻልኩኝም,antiperspirant dodorant tetekemku gn lewt yelem, any help, tetekmachihut lewt yameta
May 15, 20222 engagements
ብብቴን በጣም ያልበኛል,የስራ ሸሚዝ ማድረግ አልቻልኩኝም,antiperspirant dodorant tetekemku gn lewt yelem, any help, tetekmachihut lewt yameta
May 15, 2022ከሸሚዝህ ውስጥ በብብትህ ልክ የሴቶቹን ፓድ በቅርፅ እየቆረጥክ በመለጠፍ ትጠቀም ጠረን ከሌለው ላብ ጤናማ ነው ምንም አያሳስብም ጠረን ካለው ግን ንፅህና ጉድለት ነው ታጠብ በየቀኑ
May 16, 2022Tatbeh Lomi tekeba
May 16, 2022