የአፌ ቃል እና የልቤ ሃሳብ በፊትህ ያማረ ይሁን። መዝ. 19፥14
May 15, 2022የአፌ ቃል እና የልቤ ሃሳብ በፊትህ ያማረ ይሁን። መዝ. 19፥14
May 15, 2022"በውኑ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አለን?"
May 15, 2022egziabher eregnaye new yemiyasatagnem yelem....
May 15, 2022ብዙ ተባዙ ምድርንም ሙሉዓት 😊
May 15, 2022ተፈስሁ ዘልፈ በክርስቶስ(be kirsris Des yibelachuh) Philippines 4:4
May 15, 2022ሁሉም ያልፋል
May 15, 2022፫፤ በተሰነጠቀ ዓለት ውስጥ የምትኖር፥ ማደሪያህንም ከፍ ከፍ ያደረግህ፥ በልብህም። ወደ ምድር የሚያወርደኝ ማን ነው? የምትል አንተ ሆይ፥ የልብህ ትዕቢት አታልሎሃል። ፬፤ እንደ ንስር መጥቀህ ብትወጣ፥ ቤትህም በከዋክብት መካከል ቢሆን፥ ከዚያ አወርድሃለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር።(ትንቢተ፡አብዲዩ....፩፥፫፡፬) ፯፤ ከመንፈስህ ወዴት እሄዳለሁ? ከፊትህስ ወዴት እሸሻለሁ? ፰፤ ወደ ሰማይ ብወጣ፥ አንተ በዚያ አለህ። ወደ ሲኦልም ብወርድ፥ አንተ በዚያ አለህ። ፱፤ እንደ ንስር የንጋትን ክንፍ ብወስድ፥ እስከ ባሕር መጨረሻም ብበርር፥ ፲፤ በዚያ እጅህ ትመራኛለች፥ ቀኝህም ትይዘኛለች።(መዝሙረ፡ዳዊት....፻፴፰፥፯-፲)
May 15, 2022ankuaku yekfatlacheuhal tayaku yestachewal ena sew yasbawon yehonal melaw betam nw mewodaw
May 15, 2022"ተፈሥሒ ኦ ምልዕተ ጸጋ" ጸጋን የተመላሽ ቅድስት ሆይ ደስስስስ ይበልሽ😍
May 19, 2022“ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ።” — ፊልጵስዩስ 4፥13
May 15, 2022ማርያም ታማልዳለች.....የሚል ብኖር ደስ ይለኝ ነበር።
May 15, 2022ለወደደን እና ከሃጢያታችን በደሙ ፤ አምላኩንና አባቱን እንድናገለግልም መንግስትና ካህናት ላደረገን፤ ለእርሱ ክብርና ሃይልና ከዘላለም እስከ ዘላለም ይሁን፡፡ አመን! ራእይ 1:6
May 15, 2022Rev 3:16
May 16, 2022Geta eko newu
May 15, 2022“ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና።” — ሉቃስ 1፥37
May 15, 2022"ሰላም ለናንተ ይሁን"😍
May 15, 2022Lebam setn man liyagengat yechelal wagawa ke qey enku ejeg ybelxal ye balua lb yetamenebatal....
May 15, 2022ፊሊ 4:4 ገላ 4:8 በሉቃስ 10:20 መዝ 39:7 Amesegnalehu
May 15, 2022እመን አንጂ አትፍራ
May 15, 2022ብዙ ተባዙ ምድርንም ሙሎት
May 15, 2022ሮሜ 10:4
May 15, 2022eriz what eriz 😁😁😁
May 15, 2022😂😂😂😂 alegit
May 16, 2022