#other
What's up my peoplee? መኪናዬ አዲስ ነው 00 km ግን temperature warning light ያሳየኛል። ራዲያተሩ ሙሉ ነው። ምን ማድረግ አለብኝ ያጋጠማችሁ ካላችሁ??
May 14, 20226 engagements
What's up my peoplee? መኪናዬ አዲስ ነው 00 km ግን temperature warning light ያሳየኛል። ራዲያተሩ ሙሉ ነው። ምን ማድረግ አለብኝ ያጋጠማችሁ ካላችሁ??
May 14, 2022መጀመሪያ በደንብ ሳትነዳው ትንሽ ሞተሩ እንደሰራ ራዲያተር ውሃውን ቸክ አድርገው ሙቋል አልሞቀን ሚመውን ወይ ደሞ ሙቀት ምልክት ከበራ በኋላ የራዲያተር ውሃውን ከፍተህ እየው ስከፍት ዝምብሎ አደለም ውሃ እዳይረጭብህ የሞቀ ስለሆነ ያቃጥላል እና ፕሬዠር ስላለው ይጎዳል በጥንቃቄ ከፍተህ ውሃው ሳይሞቅ ከሆነ ምልክት ያሳየህ የሴንሰር ችግር ነው እሱን አሳየው ውሃው ቶሎ እየሞቀ ከሆነ ሌላ ችግር ነው ጋራጅ ውሰድ
May 15, 2022You're kind bro thankyou
May 15, 2022Yehe melket miyasyaewu ye motor muket nw ande mekina kaltneda sikoy lemsale tewat lay yehe melket siyasayesh motor asnsteh kuch bel mleketua esketafa keza megouaz techelaleh
May 15, 2022Thanks brother
May 15, 2022በአቅራቢያህ ወዳለ ጋራጅ ጎራ በል በዛ ላይ ስትገዛው ይሄንን ቼክ አታደርግም እንዴ ... ደሞስ 00 ከሆነ ቤት ድረስ በምን 😅መጣ
May 15, 2022Aschno😂😂😂😂 Be wanante gen lemnager yeflgew semlsge Addis nw lemalet nw
May 15, 2022