ሰላም እንዴት ናችው!! ብዙ ጊዜ እዚህ ቻናልም ሌላም ጥያቄ የመጠየቂያ ቻናል ላይ ስለ ግለ ወሲብ ሱሰኝነት(Masterbation addiction) ስለ የወሲብ ቪድዮ የማይት ሱሰኝነት(Porn video addiction) ስለ ሃይማኖት መቀየር( አለ አደለ ኦርቶዶክስ ነበርኩኝ ግን አሁን ወደ ሌላ ሃይማኖት መቀየር እፈለጋለው ምናምን ነገሮች) አቴይስት ስለመሆን(ኦርቶዶክስ ነበርኩኝ ግን አሁን አቴይስት ነኝ) ወዘተ የሚጠይቁት ኦርቶዶክሶች ናቸው፤ ለምንድን ነው ከኦርቶዶክስ ተከታዮች እንደዚህ አይነት ጥያቄወች የሚበዙት?? በኦርቶዶክስ ውስጥ ምንድን ነው ያለው??
May 13, 2022Orthodox tekekgnawa mengd slehonech setan enesu lemetal eyefetenachew new maybe
May 14, 2022