ሰላም ፍቅረኛ አለኝ ግን በጣም ያበሳጨኛል ይባስ ብሎ አሞኝ እያየ አይዞሽ እንኳን አይለኝም እኔ ፍቅራችንን ለማቆየትም ሆነ እሱን ለማስደሰት ብዙ እጥራለው ግን ይሄ መሰዋትነት አይገባውም በአፉ እንደሚወደኝ ምናምን ያወራል ግን ብዙ ጊዜ ያበሳጨኛል ባህሪውን እንዲያስተካክል ብዙ ጊዜ መከርኩት ግን ይቅርታ ራሱ የሚጠይቀው እኔ ይቅርታ ጠይቀኝ ስለው ብቻ ነው እንጂ የሚያደርጋቸው ነገሮች ጥፋት እንደሆነ ራሱ አያምንም አሁን ላይ በሱ ተስፋ እየቆረጥኩ ነው የማማክረው ጓደኛ የለኝም እሱ ነው ሚስጥረኛዬ ምን ላድርግ
May 13, 2022Wendinet yizot lihon yichilal bizu gize habesha wendoch yikirita meteyek ende wirdet tedergo yitasebal astedadegim new enem yihe bahiri yaschegregnal lelaw degmo besetoch ayin silemaywedegn wey silene gid silemaysetew new teblo bitasebim bewendoch ayin gin tinishun neger makabed tiwedalachu bilen new minasibew... mikiniyatun meredat lemesmamat yebelete yagizal... silehuletachu yebelete mawrat kefelegish inbox argilign demo kesu wichi lela mistregna yasfeligishal
May 14, 2022