yttttt1409
#personal
ሰላም እኔ የምላቹ ሰው ቀና ብሎ ማየት ያስፈራኛል ካየሁ እንኳን ለትንሽ ሰከንድ ነው ወዲያው እነቅላለሁ የኮንፊደንስ እጥረት ነው ብላቹ ታስባላቹ በዛ ላይ ትንሽ ኮስታራም ስለሆንኩ ሰው መግባባት ይከብደኛል እንዴት ላሻሽለው ይሄን ፀባዬን
May 13, 20224 engagements
ሰላም እኔ የምላቹ ሰው ቀና ብሎ ማየት ያስፈራኛል ካየሁ እንኳን ለትንሽ ሰከንድ ነው ወዲያው እነቅላለሁ የኮንፊደንስ እጥረት ነው ብላቹ ታስባላቹ በዛ ላይ ትንሽ ኮስታራም ስለሆንኩ ሰው መግባባት ይከብደኛል እንዴት ላሻሽለው ይሄን ፀባዬን
May 13, 2022Enem endeziyaw hugnealehugn 🙆♂😂🙁
May 14, 2022ጓደኛ አብዛ ጓደኛ መፍትሄ ነው ግን የምትይዛቸውን ጓደኞች ምርጥ ከአንተ በብዙ የሚሻሉ መሆን አለባቸው
May 14, 2022Yea you don't have any confidence lemangawm power pose adrg
May 14, 2022Temari kehonk try to get more friends in school serategna kehonk demo ke sefer sew gar ke sera jelesoch gar mnamn megbabat moker kahunu maystekakel kehone lewedefit yasegal
May 14, 2022