ሰላም ለዚ ቤት ፍቅረኛ አለችኝ በጣም የምወዳት ግን አሁን እሱዋ ከሀገር ውጭ ናት ከዚ በፊት ከወንድ ጋር ይዣታለሁ እና ይቅርታ ጠይቃኝ አብረን ቀጥለናል ግን አሁን ርቃ ስትሄድ ውስጤ ሊያምናት አልቻለም ጥያቄዬ እውነት የርቀት ፍቅርን አምኜ ልጠብቃት ወይስ ምን ትሉኛላችሁ?
May 12, 2022Telikesikes edinilih nw yefelekew. Abo aza were eyametachu atazazun.
May 13, 2022