#business
ሰላም ሰዎች የቲሸርት ህትመት ስራ ልጀምር አስቤ ነበረ እና በምን መልኩ ገበያ መሳብ እችላለሁ ? እና ምን አይነት ቦታዎች ሄጄ ባናግር ደንበኛ አገኛለሁ ? ቲሸርቶችን በአሪፍ ዋጋ የሚያስረክበኝን እዚሁ አዲስአበባ ዙሪያ ማግኘት እችላለሁ ? 🙏ከወዲሁ ለቀና መልሳችሁ አመሠግናለሁ 😊
May 12, 20220 engagements

May 12, 2022