Muslim people ይሔ ቁራን ላይ የተፃፈ ነው?ከሆነ,ትክክል ነው እንዲ ማስተማር?እንዲህስ አድርጉ ብሎስ የሚያስተምር ሌላ ሀይማኖት አለ?የሌላ እምነት ተከታዮችስ በዚህ ጉዳይ ምን ትላላቹ?
May 12, 2022Muslim people ይሔ ቁራን ላይ የተፃፈ ነው?ከሆነ,ትክክል ነው እንዲ ማስተማር?እንዲህስ አድርጉ ብሎስ የሚያስተምር ሌላ ሀይማኖት አለ?የሌላ እምነት ተከታዮችስ በዚህ ጉዳይ ምን ትላላቹ?
May 12, 2022Ye Eslimina eminet teketay aydelehum... Gn gn gn.... Yhe be tikikil yetetsafe aymeslegnim ...yinoral m bye alaminm...alasbim...aynormim... Fake ymeslegnal...or tirgum lay chigr ynoral😳😳😳😳
May 13, 2022Wendeme yehe weshet new telacha yalebachew sewoch ena hayemanotn lemarkes yesafut new enji weshet new man
May 13, 2022Ende mesale 47 4 milew tekekelegna fechiw yehe new Hulum neger yetesafew weshet new
May 13, 2022ውሸት ❌
May 13, 2022🎗 ነቢዩ ሙሐመድ (ሶ.ዐ.ወ) ወደ ጦርነት ከመሄዳቸው በፊት ለወታደሮቻቸው እንዲህ ብለው ትዕዛዝን የስተላልፉ ነበር🎗 ። 1. ♟ማንኛዉንም ልጅ፣ ማናኛዋንም ሴት፣ ወይም ማንኛውንም ሽማግሌ ወይም በምንም አይነት መልኩ በሽተኛን አትግደል ። ( 📚ሱናን አቡ ዳውድ ዘግበውበታል 📖 ) 2.♟ በደካማ ወይም በአካለ ስንኩላን አትለማመዱ። (📚አል-ሙዋታ📖) 3. ♟የዘንባባ (የትምር) ዛፎችን አትንቀሉ ወይም አታቃጥሉ ወይም ፍሬያማ ዛፎችን እንዲሁም ለጥላነት የሚያገለግሉትን አትቁረጡ። (📚አል-ሙዋታ📖) 4♟. በግን ወይም ላም እንዲሁም ግመልን ከመብል(ከምግብ) በስተቀር (ውጪ) አትረዱ ። (📚አል-ሙዋታ📖) 5.♟ ሰው ወንድሙን ታግሎ ፊቱንም ቢያገኝ ከመምታት መቆጠብ አለበት፤ አላህ በአዳም አምሳል ፈጥሮታልና ። (📚ሳሂህ አል ቡኻሪ፣ ሳሂህ ሙስሊም ዘግበውተል📖) 6♟. በገዳማት ውስጥ ያሉትን መነኮሳት አትግደሉ, በአምልኮ ቦታዎቻቸውም የተቀመጡትንም አትግደላቸው . (📚ሙስነድ አህመድ ኢብኑ ሀንበል📖) 7♟. መንደሮችንና ከተማዎችን አታፍርሱ፤ የሚታረሱ የእርሻ ቦታዎችን እንዲሁም አትክልቶች አታበላሹ፤ ከብቶችንም አትረዱ። (📚ሰሂህ ቡኻሪ፣ ሱነን አቡ ዳውድ📖) 8. ♟ከጠላት ጋር ለመገናኘት አትመኙ; ደህንነት እንዲሰማችሁ ወደ አላህ ጸልዩ; ነገር ግን ከስገደድዋችሁ ተጋናኝወቸው ። (📚ሰሂህ ሙስሊም📖) 9.♟ በእሳት ማኑንም አትቅጡ በእሳት የሚቀጣ የኢሳት ጌታ የሆናው አላህ እንጂ ሌላ አይደለም ። (📚ሱናን አቡ ዳውድ📖) 10.♟ ሰዎች በናንተ መልካም ክፉን ለማድረግ ቢዘጋጁ እናንተ መልካምን ለማድረግ ራሳችሁን አዛጋጁ ክፉ ቢሠሩ እንኳ ክፉን እንዳሰሩ ። (📚አል-ቲርሚዚ📖)
May 13, 2022Bedenb abrartehewal /abrarteshiwal kezih belay Mels yelem meches wendem ehetoch.
May 13, 2022Kelal eko nw lmn amharic quran bleh download argeh raseh check ataregewem lela sew kemetetebek ewnetun metfeleg kehone
May 13, 2022Zare gena new sayew sanebew😳😳😳
May 13, 2022አትግደሉ! ገቢር አንድ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ፥ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው። 17፥33 *”ያቺንም አላህ እርም ያረጋትን ነፍስ ያለ ሕግ አትግደሉ”*፡፡ وَلَا تَقْتُلُوا النَّفْسَ الَّتِي حَرَّمَ اللَّهُ إِلَّا بِالْحَقِّ “ዘንብ” ذَنب ማለት “ኃጢአት” ማለት ነው፥ በሥነ-ኃጢአት ጥናት”hamartiology” ውስጥ "ኃጢአት” ማለት "አሏህ ያዘዘውን መልካም ነገር አለማድረግ፥ የከለከለውን ክፉ ነገር ማድረግ" ማለት ነው። ኃጢአት “ከባኢሩ አዝ-ዘንብ” كَبَائِر الْذَنب እና “ሶጋኢሩ አዝ-ዘንብ” صَغَائِر الْذَنب ተብለው ለሁለት ይከፈላሉ፥ “ከባኢር” كَبَائِر ማለት “ዐብይ” “ታላቅ” ማለት ሲሆን “ሶጋኢር” صَغَائِر ማለት ደግሞ “ንዑስ” “ትንሽ” ማለት ነው። ከዐበይት ኃጢአቶች መካከል አንዱ ነፍስን ያለ ሕግ መግደል ነው፦ ኢማም ቡኻርይ መጽሐፍ 83, ሐዲስ 53 ዐብደሏህ ኢብኑ ዐምሪው እንደተረከው፦ “ነቢዩም”ﷺ” አሉ፦ *”ዐበይት ኃጢአቶች በአሏህ ላይ ማሻረክ፣ ወላጆችን አለማክበር፣ ነፍስን መግደል እና የውሸት መሓላ ናቸው”*። عَنْ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ عَمْرٍو، عَنِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم قَالَ “ الْكَبَائِرُ الإِشْرَاكُ بِاللَّهِ، وَعُقُوقُ الْوَالِدَيْنِ، وَقَتْلُ النَّفْسِ، وَالْيَمِينُ الْغَمُوسُ ”. "ቀትሉ አን-ነፍሥ" قَتْلُ النَّفْس የሚለው ቃል ይሰመርበት! አምላካችን አሏህ ነፍስን መግደል ሐራም አርጓል፦ 17፥33 *”ያቺንም አላህ እርም ያረጋትን ነፍስ ያለ ሕግ አትግደሉ”*፡፡ وَلَا تَقْتُلُوا النَّفْسَ الَّتِي حَرَّمَ اللَّهُ إِلَّا بِالْحَقِّ “እርም ያረጋት” ለሚለው የገባው ቃል “ሐረመ” حَرَّمَ መሆኑ አንባቢ ልብ ይለዋል። “ሐራም” حَرَام የሚለው ቃል እራሱ “ሐረመ” حَرَّمَ ማለትም “ከለከለ” ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን “የተከለከለ” ማለት ነው። እንደውም ያለጥፋት አንድን ሰው መግደል ሰዎችን ሁሉ እንደገደለ ነው፦ 5፥32 *”በዚህ ምክንያት በእስራኤል ልጆች ላይ እነሆ ያለ ነፍስ መግደል ወይም በምድር ላይ ያለማጥፋት ካልሆነ በስተቀር ነፍስን የገደለ ሰው ሰዎቹን ሁሉ እንደገደለ ነው፥ ሕያው ያደረጋትም ሰው ሰዎቹን ሁሉ ሕያው እንዳደረገ ነው”* ማለትን ጻፍን፡፡ مِنْ أَجْلِ ذَٰلِكَ كَتَبْنَا عَلَىٰ بَنِي إِسْرَائِيلَ أَنَّهُ مَن قَتَلَ نَفْسًا بِغَيْرِ نَفْسٍ أَوْ فَسَادٍ فِي الْأَرْضِ فَكَأَنَّمَا قَتَلَ النَّاسَ جَمِيعًا وَمَنْ أَحْيَاهَا فَكَأَنَّمَا أَحْيَا النَّاسَ جَمِيعًا አንድን ነፍስ ያለ ሕግ መግደል እርሱ አግብቶ ቤተሰብ፣ ነገድ፣ ጎሳ፣ አገር እያለ ሕዝብ የሚሆንበትን የተፈጥሮ ዐላማና ዒላማ መቅጨት ስለሆነ ነፍስ ያለ ሕግ የገደለ ሰዎቹን ሁሉ እንደገደለ ነው። የአር-ረሕማንም ባሮች ያችንም አሏህ እርም ያደረጋትን ነፍስ ያለ ቂሷስ ሕግ የማይገድሉ ናቸው፥ ነገር ግን ያችንም አሏህ እርም ያደረጋትን ነፍስ ያለ ቂሷስ ሕግ በመግደል ይህንንም የሚሠራ ሰው ከዱንያ ፍርድ ቢያመልጥ በአኺራ ከአሏህ ቅጣትን ያገኛል፦ 25፥68 *”እነዚያም ከአላህ ጋር ሌላን አምላክ የማይገዙት፣ ያችንም አላህ እርም ያደረጋትን ነፍስ ያለ ሕግ የማይገድሉት፣ የማያመነዝሩትም ናቸው፡፡ ይህንንም የሚሠራ ሰው ቅጣትን ያገኛል”*፡፡ وَالَّذِينَ لَا يَدْعُونَ مَعَ اللَّهِ إِلَـٰهًا آخَرَ وَلَا يَقْتُلُونَ النَّفْسَ الَّتِي حَرَّمَ اللَّهُ إِلَّا بِالْحَقِّ وَلَا يَزْنُونَ ۚ وَمَن يَفْعَلْ ذَٰلِكَ يَلْقَ أَثَامًا
May 13, 2022Tergum be sleshi 😂😂, lela mnm alelem
May 13, 2022Bro just quran amharic app awrdeh verseochun mayet tchlaleh it's completely wrong endi mil neger yele ene erasu sayew betam new yegeremegn ehen yetsafew sew mn yahl sewn lemagachet wswas lay endehone yasayal
May 13, 2022ከላይ መጀመሪያ ላይ በድምፅ መልስ የሰጠህ ሰው እንዳለህ አድርግ። እና ደግሞ ይህችንም የባይብልህን ጥቅስ ልጥቀስልህና አንተ በጠየቅከው መልኩ ልጠይቅህ "#ሽማግሌውንና #ጐበዙን #ቈንጆይቱንም #ሕፃናቶቹንና #ሴቶቹን ፈጽማችሁ ግደሉ፤ ነገር ግን ምልክቱ ወዳለበት ሰው ሁሉ አትቅረቡ፤ በመቅደሴም ጀምሩ አላቸው። በቤቱም አንጻር ባሉ #ሽማግሌዎች_ጀመሩ።" (ትንቢተ ሕዝቅኤል 9: 6) "፤ አሁንም ሄደህ አማሌቅን ምታ፥ ያላቸውንም ሁሉ ፈጽመህ አጥፋ፥ አትማራቸውም፤ ወንዱንና ሴቱን #ብላቴናውንና #ሕፃኑን #በሬውንና #በጉን #ግመሉንና #አህያውን ግደል።" (መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 15: 3) "ማንም ወደ እናንተ ቢመጣ ይህንም ትምህርት ባያመጣ በቤታችሁ አትቀበሉት ሰላምም አትበሉት፤" (2ኛ የዮሐንስ መልእክት 1: 10) "Muslim people ይሔ ቁራን ላይ የተፃፈ ነው?ከሆነ,ትክክል ነው እንዲ ማስተማር?እንዲህስ አድርጉ ብሎስ የሚያስተምር ሌላ ሀይማኖት አለ?የሌላ እምነት ተከታዮችስ በዚህ ጉዳይ ምን ትላላቹ? #black_panther" ና መልስ።
May 13, 2022Ere sewoch ehe tekeklegna tergum adelem sijmer kedua Quran lay endezi aynet nger yelem tekeklegna tergum mawek kfelegach inbox me
May 13, 2022Abet weshet abet ketfet weshetu yasekal hula sew endet new yehn yahl miwashew demo eko ankets megletsachew asafari🙊🙊🙊
May 13, 2022Ene anten bhon noro yhen tyake bye alteykem nber!!
May 13, 2022First, most of them are bushit or extremely exaggeratedly represented, and most importantly the verses were sent to the people who was At that time who didn't want listen them peacefully & want nobody from their people to hear the message of islam & choose what to believe.(not those who peacefully give the chance for their people to hear about message of islam like Ethiopia)
May 13, 2022Hhh ygermal...endale wshet new hulum...1dum betkkl altesafem...tkklegna haymanot yalew sew..yesewn emnet mes'haf endih atamimo mesaf lemn asfelegew...antem bihon teyq lemn atamimew endesafut... Lemagnawm yemr maweq felgeh kehone qdus quran app yhewlh..hulunm baynh maywt tchlaleh Playstore Link: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.muslim.quran_amharic
May 13, 2022እረ ይሄንኮ ለማወቅ መጠየቅ አይጠበቅብህም ማሰብ በቂ ነው ይሄን ሁላ ሙስሊም እያየህ እንዴት ይሄን አምነው ይቀበላሉ ትላለህ ሁሉምኮ ሰው ነው ሰብአዊነት ሚባል ነገር አለ ብቻ እንደዚህ በፎቶ ሚዘጋጁ ነገር ውሸት ናቸው ለምን ቁርአኑን ፎቶ አያነሱትም ያለበትን ቦታ ቁጥሩን ይዘህ ስገባ ሚናገረው ሌላ ነው፣ እንደዚህ አይነት ነገር ቀድመህ ቸክ ማድረግ ነው ቁርአን አፕ አለልህ 2mb ቢሆን ነው አማርኛ ትርጉም ያለው ይሄ ዝምብሉ ጂሎች ናቸው ሚፅፉት እስልምና ዝብላችሁ ግደሉ አይልም ነብያችን አይሁዶች ጋር አብረው ኖረዋል እኛም ክርስቲያኖች ጋር አብረን እየኖርን ነው ለቤተክርስቲያን መስሪያ ብር የሚሰጥ ሙስሊም ያለባት ሀገር እየኖርን ነው
May 13, 2022Ere wendm ehe telachan lmsbk muslim araj new blo lmsbk ena ega lag yalachewn telacha lmsbk enji chrash quran endi aylm siktl ehen eko rashn aythew melsun mawek techl nber ytgahw mesahf kdus new endi teblo ytsafew
May 13, 2022You're single because you don't get your ideal guy yet....esun agignteshiw ena kesu single mehonin sitmerchi yane new single by choice btyi miyamrbsh
May 13, 2022Exodus 20:13 so I don't think it is allowed to kill in my religion... But I can assure you that there will be believers that will do the opposite. I wish of peace tho.
May 13, 2022Ena isis mnamn miyardut lmndn nw mimeslh
May 13, 2022Befisum endi yemil nger yelem
May 13, 2022"እናት እውር ወልዳ ቦጋለ ትላለች" ከቁርኣን ክፍሎች በሙሉ እጅግ አስፈሪና ዘግናኝ የሆነው ዘጠነኛው ምዕራፍ ነው። ይህ ምዕራፍ ሙሐመድ ሊሞት የተወሰኑ አመታት ሲቀሩት ግማሹ በመዲና የቀረው በመካ የወረደ ነው ሲሆን በዚህ ሱራ ከሃዲዎችን "ባገኙት ቦታ" (حيث وجدتموهم) የመግደል ፣ የመካ ቁሬይሾችን ለአመታት ሲያመልኩበት ከነበረው ካዕባ የመከልከል ፣ የመጽሐፉ ሰዎች 'የተዋረዱ ሆነው ግብር እስኪከፍሉ ድረስ' የመዋጋት ፣ ሙስሊም መሆንን ለማረጋገጥ ከሃዲዎችን የመግደል ፣ በቅርብ ያሉትን ከሃዲዎች የመዋጋት ወዘተ ትዕዛዛት ይዟል።(9:5-123) ኢማሙ አል-ሒላሊ ከአምስተኛው አያህ ግርጌ "ሰዎችን ሁሉ ከአላህ ውጪ አምላክ የለም ብለው እስኪመሰክሩ ፤ ሙሐመድም ነቢዩ ነው እስኪሉ ፣ ሶላትን እስኪሰግዱና ዘካትን እስኪከፍሉ ድረስ እንድዋጋቸው ታዝዣለሁ።" የሚለውን የሙሐመድ ሐዲስ ያስቀምጣሉ።[1][2] ኢብን ከሲርም ይህ ትዕዛዝ አጠቃላይ ከሃዲዎችን የሚመለከት እንጂ ለአንድ ሁኔታ ብቻ እንዳልወረደ ይስማማል።[3] "ከሃዲዎችን እስክታገኙ ድረስ አትጠብቁ። ይልቁንም ፈልጓቸውና ክበቧቸው ፣ ሰፊ የሆነው ጠባብ ይመስላቸው ዘንድ ስለ እነርሱ በየመንገዱ መረጃ አሰባስቡ።በዚህ መንገድ እስልምናን ከመቀበል ወይም ከመሞት ውጪ ሌላ አማራጭ የላቸውም።"[4] ይህ ለመቻቻል ቦታ የሌለውና ሰዎችን በእምነታቸው ምክንያት ብቻ እንደ እንስሳ እንዲገደሉ የሚያዝዝ ምዕራፍ ታዲያ ስሙ 'የንስሐ ምዕራፍ' ነው። እናት እውር ወልዳ ቦጋለ ትላለች የሚለውን ተረት አላስታወሳችሁም? [1] Hilali-Khan Quran translation. pp.244. [2] Sahih al-bukhari 25. [3] Tafsir Ibn Kathir Surah 9:5. [4] Ibid. © @Jacobite_apologetics27
May 13, 2022I knew panthers were fast but not stupid😂 one of a kind bruh
May 13, 2022ወላሂ ውሸት
May 13, 2022How could they know 90% of them don't speak arabic, even if they do and ask the scholars will say you don't know authentic arabic and shut them up lol, the arabic of the quaran and the present modern arabic isn't the same.
May 13, 2022Whatsvur intention men? Hate? If u feel like u are different from those killing people, u are wrong...because u are the worst endewm! STUPID!
May 13, 2022"እንዲህ አይነት ጨካኝ ሃይማኖትማ ከፈጣሪ መሆን አለበት..." እስልምና እውነት ለመሆኑ የሚቀርቡት አንዳንድ ሙግቶች እጅግ አስቂኝ ናቸው። ኢብን ኢስሃቅ ሙሃዪሳ የተባለው ሙስሊም ሁዋዪሳ የተባለውን ወንድሙን እንዴት እንዳሰለመው ይነግረናል- "ነቢዩ አሉ- "በእጃችሁ የምትይዙትን አይሁድ በሙሉ ግደሉ" በዚህ ጊዜ ሙሃዪሳ ኢብን ማሱድ አብሮት ይነግድ ወደነበረው ኢብን ሱናይና ወደ ተባለው የአይሁድ ነጋዴ ተጠጋና ገደለው። ታላቅ ወንድሙ ሁዋዪሳ ያኔ ሙስሊም አልነበረም። ሙሃዪሳ ሰውየውን ሲገድለው ሁዋዪሳ "አንተ የአላህ ጠላት! ቦርጭህ በዚህ ሰው ገንዘብ የሚሞላ ሆኖ ሳለ እንዴት ትገድለዋለህ?" አለው።ሙሃዪሳም "እሱን እንድገድለው ያዘዘኝ ሰው (ሙሀመድ) አንተንም እንድገድልህ ቢያዘኝ ኖሮ ራስህን እቆርጠው ነበር" አለ።.... እርሱም (ሁዋዪሳ) በአላህ! ወደዚህ ያደረሰህ ሃይማኖት እጅግ ድንቅ ነው ብሎ ጮኸ። ከዚያም እስልምናን ተቀበለ..." (Ibn Ishaq , Sirat rasullulah , page 369) የሁዋዪሳ አመክንዮ በአጭሩ "ወንድምህን ሳይቀር አንገቱን እንድትቀላ የሚገፋፋ ሃይማኖትማ ተራ ሃይማኖት ሊሆን አይችልም።ስለዚህ ይህ ሃይማኖት ከፈጣሪ ነው" የሚል ነው። ኢስላምን ከዚህ ሙግት በበለጠ የሚገልጸው ያለ አይመስለኝም። © @Jacobite_apologetics27
May 13, 2022~የአላህ ክልከላና የሙሐመድ ትርጉም አልባ ሰበብ~ የእስልምናው ነቢይ ሙሐመድ ተከታዮቹ እንዳይፈጽሙ ከከለከላቸው ተግባራት አንዱ የከሃዲዎች ቀብር ላይ ተገኝቶ ጸሎት ማድረግ ነው። ይህም "ለከሃዲዎች ምህረት ብትለምንም ባትለምንም ምንም ለውጥ የለውም" በሚለው አያህ ይደገፋል። "ለእነርሱ ምሕረትን ለምንላቸው፤ ወይም ለእነሱ ምሕረትን አትለምንላቸው (እኩል ነው)፡፡ ለእነሱ ሰባ ጊዜ ምሕረትን ብትለምንላቸው አላህ ለነሱ በፍጹም አይምርም፡፡ ይህ እነርሱ አላህና መልክተኛውን በመካዳቸው ነው፡፡ አላህም አመጸኞች ሕዝቦችን አያቀናም፡፡" -9:80 ኢብን ከሲር ይህንን አያህ ሲያብራራ ሰባ ጊዜ ብትለምንም ይቅር አይላቸውም የሚለው ቁጥር ለማመልከት የገባ ሳይሆን ግነትን የሚያመለክት ነው ይላል። በመሆኑም በኢብን ከሲር ትርጓሜ መሰረት የአያው መልእክት ሙሐመድ የፈለገ ቢጸልይም እነዚህ ሰዎች ምህረት አያገኙም የሚል ነው። የራሱን ትዕዛዛት በ "አላህ ፈቅዶልኛል" ሰበብ በመሻር የሚታወቀው ነቢይ ግን ይሄንን መገለጥ በመተላለፍ አብደላህ ቢን ኡባይ የተባለ የመዲና ነዋሪ የነበረ ከሃዲ በሞተ ጊዜ ጸሎት አድርጎለታል። የበለጠ የሚገርመው ግን ሙሐመድ ወረደልኝ ያለውን መገለጥ በቅጽበት መተላለፉ ሳይሆን ይህንን ስራውን ለማጽደቅ ያቀረበው መልስ ነው። "ኢብን ኡማር ዘግቦታል- አብዱላህ ቢን ኡባይ በሞተ ጊዜ ነቢዩ የቀብር ጸሎት እንዲያደርግለት ተጠርቶ ነበር። ነቢዩም ጸሎቱን ለማድረግ በተነሳ ጊዜ ኡማር ልብሱን ያዘና "የአላህ መልእክተኛ ሆይ! አላህ ለከሃዲያን እንዳትጸልይ ከልክሎህ ሳለ ለዚህ ሰው ልትጸልይለት ነውን?" አለው። ነቢዩም እንዲህ ሲል መለሰ- "አላህ እንዲህ ብሎ ምርጫ ሰጥቶኛል 'ለእነርሱ ለምንላቸው ፤ አትለምንላቸውም እኩል ነው' ስለዚህ ለመለመን መርጫለሁ። እናም ሰባው ላይ ጨምሬ ጸልያለሁ" አብዱላህ ከሃዲ ነበር ፤ ነቢዩ ግን ጸሎቱን አድርገው ጨረሱ ፤ ከዚያም አላህ ይህንን አያህ አወረደ። "ከእነሱም (ከሃዲያን) በሞተ ሰው ላይ ፈጽሞ አትስገድ፡፡ በመቃብሩም ላይ አትቁም፡፡ እነሱ አላህንና መልክተኛውን ክደዋልና፡፡ እነሱም አመጸኞች ኾነው ሞተዋልና፡፡"...[1] 9:84 በኢብን ከሲር መሰረት ከሆነ ሙሐመድ ከዚህ በኋላ በማንም ከሃዲ ቀብር ላይ አልጸለየም። ከዚህ ታሪክ ተነስተን የሚከተሉትን ጥያቄዎች መጠየቅ እንችላለን- 1- ሙሐመድ ለከሃዲያን መጸለይ ክልክል ሆኖ ሳለ ለአብደላህ መጸለዩ ሀጢያተኛ አያደርገውምን? 2- ይህንን የትዕዛዝ መተላለፍ ለማስቀረት የሞከረው ኡማር ከሙሐመድ የተሻለ ስነምግባር እንዳለው መደምደም አንችልም? 3- ለእነርሱ ብትጸልይም ባትጸልይም አላህ አይምራቸውም የሚለው ንግግር እውነት ከሆነ ሙሐመድ ለአብደላህ የጸለየው ጸሎት ጥቅሙ ምንድነው? 4- ኢብኑ ከሲር እንደሚለው 'ሰባ ጊዜ ብትጸልይም...' የሚለው ንግግር ግነትን ለማስገባትና እነዚህ ሰዎች መቼም ምህረት እንደማያገኙ ለማመልከት የገባ ከሆነ ሙሐመድ ከዛ በላይ በመጸለይ ይቅርታ ለማስገኘት መሞከሩ ወረደልኝ የሚለውን መገለጥ ትርጉም በቅጡ የማያውቅ ሀሰተኛ ነቢይ አያደርገውምን? [1] ሳሂህ ሙስሊም 2774 ጃሚ አትታርሚዲ 3097 © @Jacobite_apologetics27
May 13, 2022-you too (tu quoque) በቁርኣን- የሙስሊሞች ነቢይ ሙሐመድ ከመካ ወደ መዲና ከተሰደደ በኋላ የስብከቱ ይዘት ከመካው ስብከት ተለውጦ ግደሏቸውና ተጋደሏቸው የሚሉ ትዕዛዛት ወረደልኝ በሚለው መገለጥ ውስጥ መምጣት ጀምረው ነበር። ይህ ብቻ ሳይሆን ሙሐመድ ከመካ ያባረሩትን ቁሬይሾች ለመበቀል ሲል የመካ ካራቫን ነጋዴዎችን መዝረፍና መግደል ጀምሮ ነበር። አንድ ቀን ታዲያ ሙሐመድ ቁሬይሾችን ለመሰለል ብሎ ስምንት ሙሃጂሮችን (ከመካ ወደ መዲና የተሰደዱ የመሀመድ ተከታዮች) አብደላህ ቢን ጃህሽ በተባለ ሙስሊም መሪነት ናክላ ወደ ምትባል መንደር ይልካቸዋል። ተከታዮቹ በቦታው ሲደርሱ ምንም እንኳን ወሩ በቁሬይሽ ፓጋኖችም ሆነ በሙስሊሞች ዘንድ ቅዱስ ተደርጎ የሚታይና ጦርነት የተከለከለበት ወር ቢሆንም ዘቢብና ሌሎች ንብረቶችን ይዘው የሚያልፉትን የካራቫን ነጋዴዎች የተመለከቱት ሙስሊሞች ጦር ከመምዘዝ አልታቀቡም። ወሩ ቅዱሱ የረጀብ ወር እንደሆነ የተረዱት ሙስሊሞች መጀመሪያ ላይ "በቅዱሱ ወር እንዴት እንዋጋለን" ብለው ቢያቅማሙም በስተመጨረሻ ግን "ራሳቸውን በማደፋፈር" ነጋዴዎቹን ገድለውና ንብረቱን ዘርፈው ወደ ሙሐመድ ይመለሳሉ።...[1] ሙሐመድ በመጀመሪያ አብደላህና ተከታዮቹን "እንዴት በቅዱሱ ወር ትዋጋላችሁ?" ብሎ በመውቀስ የጦር ምርኮውን አልቀበልም ቢልም ኋላ ላይ ግን የሚከተለው አያህ ተገለጠልኝ ብሏል። "ከተከበረው ወር (ከረጀብ) በርሱ ውስጥ ከመጋደል ይጠይቁሃል፡፡ በላቸው «በርሱ ውስጥ መጋደል ታላቅ (ኀጢአት) ነው፡፡ ግን ከአላህ መንገድ (ሰዎችን) መከላከል፣ በርሱም መካድ፣ ከተከበረውም መስጊድ (ማገድ) ባለቤቶቹንም ከርሱ ማውጣት አላህ ዘንድ ይበልጥ ታላቅ (ወንጀል) ነው፡፡ ፈተናም (ማጋራት) ከመግደል ይበልጥ ከባድ ነው..." -2:217 የአላህ መልስ በአጭሩ እንዲህ ነው። በቅዱሱ ወር ጦርነት መክፈት ታላቅ ሀጢያት ነው ፤ ነገር ግን ቁሬይሾችም ቢሆኑ ነቢዩን በመካድ ተከታዮቹን ከካዕባ መስጂድና ከመካ አባርረዋል ፤ ስለዚህ የሚገባቸውን ነው ያገኙት። ይህ መልስ በመሰረቱ የሙሐመድ ተከታዮች ላይ የተሰነዘረውን ትችት አይመልስም። ጥያቄው ለምን የሙሐመድ ተከታዮች ጦርነት በተከለከለበት ወቅት ጥቃት ፈጸሙ የሚል እንጂ ጥቃቱ ለቁሬይሾች ይገባቸው ነበር ወይ የሚል አይደለም። የቁሬይሾችን የቀደመ ሀጢያት ጠቅሶ የሙሐመድን ተከታዮች ስህተት ለማጽደቅ መሞከር በተለምዶ you too የሚባለውን የአመክንዮ ተፋልሶ የሚፈጽም ከመሆኑ ባለፈ የአብደላህና ተከታዮቹን ሀጢያት ለማስተባበል የሚበቃ አይደለም። የቁሬይሾች የቀደመ በደል የሙስሊሞቹን ስህተት ያጸድቃል ከተባለ ደግሞ መጀመሪያውኑም ሙሐመድ ተከታዮቹን መውቀስና ጦር ምርኮውን አልቀበልም ማለት አልነበረበትም ማለት ነው። ይህ ክስተት ታዲያ በእስልምና ታሪክ አዲስ ምዕራፍ የከፈተ ነው። ሙስሊሞችን የሚጎዳ ከሆነ ማንኛውም ድርጊት መጥፎ ነው ፤ ሙስሊሞችን ከተጠቀመ ደግሞ ጽድቅ ነው የሚለው ትርክት መሰረቱን ያገኘው በዚህ ወቅት ነው። ሙሐመድም ይህ አያህ ወረደልኝ ካለ በኋላ አንድ አምስተኛውን የጦር ምርኮ ከመውሰዱ ባለፈ ቀድሞ የነቀፋቸውን አብደላህ ቢን ጃህሽና ተከታዮቹን በሚከተለው አያህ አጽናንቷል። "...በአላህም መንገድ ላይ የተጋደሉት እነዚያ የአላህን እዝነት ይከጅላሉ፡፡ አላህም እጅግ መሓሪ አዛኝ ነው፡፡" -2:218 እነ እከሌ ስላበዱ አብሬ ልበድ ማለት ከእውነተኛ ነቢይ ይጠበቃልን !? [1] Ibn Ishaq , Sirat rasulullah , page 287-288. © @Jacobite_apologetics27
May 13, 2022