Bl1
#other
ሰላም እንዴት ናችሁ? ነገሩ ከሶስት ዓመት በፊት ዲጄ እሞክር ነበር ማለት ፓርቲ እና ቀለል ያሉ ዝግጅቶች ላይ። አሁን ግን ናይት ክለብ ስራ ልጀምር ነበር ግን ከስራው ርቄ ስለቆየሁ: ናይት ክለብም ሰርቼ ስለማላወቅ እርዳታችሁን ፈልጌ ነበር እና አሁን ዲጄ የሆናችሁ ካላችሁ በምን አይነት ሶፍትዌር እንደምታጫውቱ እና playlist ምናምን ሼር ብታደርጉኝ ደስ ይለኛል። በተረፈ ለአንድ ሁለት ቀን ስራ ቦታ እየመጣሁ ልምድ ብታሶስዱኝም ምስጋናየ ትልቅ ነው። tnx
May 11, 202210 engagements