#relationships
Hi guys set lij v baton chgr alew maleti besetu afkraw nebr ena milyayu almslatm ena bilyayu esua balge new mtbalew yegd le bal mehon albt
May 11, 202213 engagements
Hi guys set lij v baton chgr alew maleti besetu afkraw nebr ena milyayu almslatm ena bilyayu esua balge new mtbalew yegd le bal mehon albt
May 11, 2022እንጨት ሆኖ የማይጤስ ብረት ሆኖ የማይዝግ ሰው ሆኖ የማይበድል የማይሳሳት አይኖርምና ቢሆን ከትዳር በኋላ እግዚአብሔርም የሚፈቅደው ነው ሳይሆን ቀርቶና ከተሳሳተች ግን በንስሀ እግዚአብሔር ኃጢያቷን ይቅር ይላል ታዲያ እግዚአብሔር ኃጢያቷን ይቅር ካለ የሚበድል የሰው ልጅ ባለጌ ብሎ ማለቱና የግድ ለባልሽ ለምን አላረግሽውም በማለት ሊኮንናትም አይገባም እሷም ከሰው ይልቅ ፈጣሪን ማሳዘኗን ይበልጥ መረዳቷ ይጠቅማታል። የግድ ግን ለባል መሆን አለበት። ንስሀን ተማምኖ ኃጢያት እንደመስራት የከፋ ኃጢያት የለም።
May 11, 2022በተጨማሪም የወደፊት ህይወትሽ ሳንካ መሆኑንም እንዳትረሺ ማለትም በትዳር ውስጥ ከባልሽ ጋር ለሚኖርሽ ግንኙነት ...በዛ ላይ ደሞ ክብረ ንፅህና ሳይኖርሽ ሳይኖርሽ በምን አይነት confidence ትዳር ለመያዝ እንደምትሞክሪ እንጃ ብቻ....
May 12, 2022Bihon yimertal gin ande ketefa mn yidregal..
May 12, 2022