#personal
ሰላም እንዴት ናችሁ ላይፍ ደባሪ ነዉ ያለዉበት work የለ ምን የለ እና አዲስአበባ ለመሄድ አሰብኩ እዛ እድሌን ልሞክር ብዬ ያለኝ ነገር ቢኖር ህዝብ አንድ መንጃ ፈቃድ አለኝ:: እስቲ ምክራችሁን?
May 11, 20227 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ ላይፍ ደባሪ ነዉ ያለዉበት work የለ ምን የለ እና አዲስአበባ ለመሄድ አሰብኩ እዛ እድሌን ልሞክር ብዬ ያለኝ ነገር ቢኖር ህዝብ አንድ መንጃ ፈቃድ አለኝ:: እስቲ ምክራችሁን?
May 11, 2022Addis yemtarfbet bet / #zemed kaleh tru keleleh gn ezaw sra felgeh btsera new mishalh.
May 12, 2022Egziyabher yrdah bro
May 11, 2022ተያዥ ካለህ ባንኮች ብዙ እያወጡ ነው ሹፌርናት ለምሳሌ ከቅርቡ አቢሲኒያ ከ4 በላይ መስፈርት ለቋል ካልተሳሳትኩ ነገ መጨረሻ ነው... ሌሎችም ይወጣሉ ሪፖርተር እና ኢትዮጆብስ ወጥረህ ተመልከት ሳትታክት ... አይዞህ ወንድም አለም ሁሉም የሚያልፍበት ነው ደሞም ያልፋል
May 11, 2022Zemed kalek tata yelewm... kelelek gn...
May 11, 2022Tnshye gize mtkoybet sew kaleh ezih Addis bitmeta tiru new! Mekina tagegnaleh yesra limd kaleh 1 amet mnamn...
May 11, 2022Mekina magegnet aza nw
May 11, 2022Bro ezi sew kelelk batemta nw mieshalew ezaw sra
May 11, 2022