ሰላም ብዙ ጊዜ ባስ ውስጥ እና ባቡር ውስጥ ወንዶች የሴቶችን አካላት ሲደባብሱ አያለው እንደውም አጭር ቀሚስ ከለበሰች እስከመግለብ የሚደርሱ ወንዶች አሉ እና ደግሞ ሴቶች ብዙ ጊዜ ዝም ነው ሚሉት እና ጥያቄዬ ሴቶች ዝም የምትሉት ነገርየውን ፈልጋቹት ነው? ወይስ ሌላ ምክኒያት አላቹ ካላቹ 🙏
May 10, 2022Well because no one would help them, they would be seen as hysterical, and also add the fact that the man can act physical violence on them if they were to say anything.
May 11, 2022