BOSSS15
#other
ሰላም DV ደርሶኝ ነበር እና ግን የልደት ቀን ተሳስቼ ነበር የሞላውት please ምን ማረግ ነው ምችለው
May 10, 20224 engagements
ሰላም DV ደርሶኝ ነበር እና ግን የልደት ቀን ተሳስቼ ነበር የሞላውት please ምን ማረግ ነው ምችለው
May 10, 2022አይ አም ሀፒ ፎር ዮ። Lemn ye lidet cardhn badis qmesasileh ataseram (DV basmolahbet)
May 12, 2022Esun bezu chiger miyameta aymesleghm more gin le Embassy keterok yezegag sew amaker documenrochihen besrat sebseb mentally tezegag facebook lay menamen group felg sile DV miwerabet beteref I'm happy for you😍😍😍🇪🇹
May 11, 2022Bro የልደት ቀንህን እረስተህ እንዴት ልታይ ቻልክ?? እኔም እረስቼ ነበር እባክህ ለኔም ንገረኝ እንዴት ማየት እንደምችል??
May 11, 2022Mnm madreg atchlm, gin zm bleh google arg
May 11, 2022