PureHeron13170
#business
ሰዎች በቴሌ ብር ውስጥ የተቀመጠን ብር ያለ ባንክ አካውንት በደረቁ ማውጣት አይቻልም እንዴ?? እኔ 11th ክላስ ነኝ እና በቴሌብር ውሰጥ የተቀመጠውን ብር በደረቁ ለማግኘት የግድ ባንክ አካውንት ሊኖረኝ ይገባል
May 10, 20222 engagements
ሰዎች በቴሌ ብር ውስጥ የተቀመጠን ብር ያለ ባንክ አካውንት በደረቁ ማውጣት አይቻልም እንዴ?? እኔ 11th ክላስ ነኝ እና በቴሌብር ውሰጥ የተቀመጠውን ብር በደረቁ ለማግኘት የግድ ባንክ አካውንት ሊኖረኝ ይገባል
May 10, 2022Use telebirr wekil or Abyssinia bank atm 👈
May 11, 2022Ketelebirr lemawtat eko bank ayasfelgm, just ye telebirr wekil yemil banner yeletefu sukoch wust mawtat tichlaleh, mnm ke bankga miyagenagnew neger yelem
May 11, 2022