መንሳዊነት አለም ከ ቁሳዊ ነገሮች በላይ ነው ብሎ ማመን ነው ፣ ሃይማኖተኝነት ደሞ መንፈሳዊነትን ከምንረዳባቸው መንገዶች አንዱን መምረጥ እና ለዛ መታመን ነው መንፈሳዊነት የፍጡርና የፈጣሪን ግንኙነት ሲቀበል ሃይማኖት ደሞ ፈጣሪ እንዲህ ነው እንዲያ ነው ይሄን ይመስላል አንደዚህ ደሞ አይደለሞ እያለ ያብራራል
May 10, 2022መንሳዊነት አለም ከ ቁሳዊ ነገሮች በላይ ነው ብሎ ማመን ነው ፣ ሃይማኖተኝነት ደሞ መንፈሳዊነትን ከምንረዳባቸው መንገዶች አንዱን መምረጥ እና ለዛ መታመን ነው መንፈሳዊነት የፍጡርና የፈጣሪን ግንኙነት ሲቀበል ሃይማኖት ደሞ ፈጣሪ እንዲህ ነው እንዲያ ነው ይሄን ይመስላል አንደዚህ ደሞ አይደለሞ እያለ ያብራራል
May 10, 2022መንፈሳዊነት መንገድ /ጎዳና ነው ሃይማኖተኝነት ደግሞ በዛ መንገድ የምትጓዝበት መኪና ነው።
May 11, 2022Haymanot malet sewoch kezi befit bamenut ena experience baderegut neger mamen nw menfesawinet demo maninm satsema sele God sitasb emisemah simet nw
May 10, 2022ሮሜ ምዕራፍ 10 9 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ 10 ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና። ስለዚህ ፅድቅ በክርስቶስ በማመን ብቻ እና ብቻ ነው ሚገኘው ሰው በራሱ ስራ መፅደቅ አይችልም መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ትንቢተ ኢሳይያስ 64፥6 "ሁላችን እንደ ርኩስ ሰው ሆነናል፥ ጽድቃችንም ሁሉ እንደ መርገም ጨርቅ ነው፤ " ይላል ስለዚህ የሰው ፅድቅ የመርገም ጨርቅ ነው ለዛ ሰው በራሱ ሚሰራው ነገር በእግዚአብሄር ፊት የቆሸሸ ነው ለዛ የራሱን የእግዚአብሄር ፅድቅ ብቻ ነው እውነተኛ እና ንፁህ ፅድቅ እርሱም ክርስቶስ ነው ስለዚህ በርሱ በማመን ነው ይህን ፅድቅ ምታገኘው
May 13, 2022https://dv92.xyz/23586874786841951/ Make money online.. too easy.. check it out
May 11, 2022in my opinion being religious means believing or worshiping a certain set spiritual figure and you only practice that worship to that particular figure..........but spirituality is just a voyage where you experience and practice activities to a non specific entity
May 10, 2022መንፈሳዊነት real yehone ye menfes nekiki new ሀይማኖት demo westu menem yelalew sereat malet new
May 10, 2022please explain further
May 10, 2022እኔ እንደሚገባኝ ከራስሽና ከተፈጥሮ ጋር በፅሞና ውስጥ የምታደርጊው የሃሳብ ጉዞ መንፈሳዊነት ነው ጭራሽ HAYMANOT የሚባለው የማይታወቅ አካል ሳታነሽ በበጎ ሃሳብ እሩቅ መንገድ በሄድሽ ጊዜ ያ መንፈሳችንን ወይም ነፍስችንን የሚማርክ እስከሆነ ድረስ መንፈሳዊነት እሱ ነው ለኔ ለምሳሌ የጠራና ቀስ ብሎ የሚፈስ ወንዝ ዳር ቁጭ ብዬ በፅሞና በተመስጦ አብሬ ብፈስ መንፈስ ማደስ የነፍስ ከፍታ ላይ መድረስ ነው ብዬ አመናለሁ መንፈሳዊነት ለእኔ የገዛ እራስን መመርመር ነው መጨረሻ የሌለው ጉዞ ነው የሃሳብ ከፍታ የመንፈስም ከፍታ እንደሆነ ነው የማምነው እንግዲህ ይሄ የእኔ እይታና እምነት ነው ማፍቀር እኮ መንፈሳዊነት ነው ለማነኛውም ነገር ያለሽ ጥልቅ ፍቅር መንፈሳዊነት ነው ሙዚቃን አስቢ የሚሰጥሽን የስሜት ከፍታ የነፍስ ምጥቀት መንፈሳዊነት ሕይወት ነው ኑሮ ነው ተግባር ነው የራስ መልክ ነው
May 10, 2022Menfesawinet malet amlak menfes endehone hula amlakn memsel malet new... Haymanotawinet demo ye haymanot sriatn meketel malet new...
May 11, 2022Liyunet yelwem malet ሃይማኖት malet mamen metamen malet new yamnewn amlakchinen betgebar singelt malet new menfesawinet bemamen ena bemtamen yemimita tinkre ena tegbar new bednb endiberaralik/sh mesfeswi sew yemilwen ye ብጹዕ አቡነ ሺኖዳን መጽሃፍ anbebi/ anbeb
May 10, 2022ሀይማኖታዊነት ማለት like እንደ ፔንጤ ልታይ ልታይ ማለት ሲሆን መንፈሳዊነት ማለት ደሞ እንደ ኦሮቶዶክስ ነው ...
May 10, 2022Ere abate endesu aybalem tew kentu wudase lmn tegebalek erasenm kefkef madregu rasu agabab aydelem eko wendem
May 10, 2022