ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ 🙋♂ ከ ወገቤ ጎንበስ ከ ጉልበቴ በርከክ ብዬ ትልቁን ሰላምታዬን አቀርባለሁ 😎😘 Ena wede teyake sigeba ሆዴ ምን እንደተቸገረ እንጃለቱ 😡አሁን በልቼ በቃ ጠግብያለሁ ሀገር ሰላም ብዬ ከ ቤት ልወጣ እግሬን ሳነሳ መንጫጫት ይጀምራል🙆♂ከዚያ ይርበኛል😢የ ቋንጃ እከክ ነው የሆነብኝ እና ምን ትመክሩኛላችሁ 😊🙈
May 09, 2022Ateyayekik wow 😍😂😂😂
May 10, 2022