#education
ግጥም እንዴት ነው የሚፃፈው be zi zuriya methafoch yelew sew yilakilgn
May 09, 20223 engagements
ግጥም እንዴት ነው የሚፃፈው be zi zuriya methafoch yelew sew yilakilgn
May 09, 2022Step 1 - Core idea - ርዕስ (ምን ላይ ) 2- Put whatever comes to your mind about it in sentences - አረፍተ ነገሮችን ዘርዝር 3- ወደግጥም ለመቀየር 3.1- አረፍተ ነገሮቹን ማሳጠር 3.1.1 - በቅደም ተከተል ማሰናዳት 3.2- ቃላትን መተካት 3.3- ቃላትን አቀማመጥ መቀየር (ቤት እንዲመታ) 3.4- ማሻሻል (ቃላት ፣ ሀረግ ፣ ወይም ሙሉ ስንኙን መሞረድ ነው) 3.5- ቤት መምቻ ፊደል ብዙ ጊዜ '-ና' እና '-እ' ባይሆን ይመረጣል ። (የግል አስተያየቴ ነው ፤ ፀጋዬ ጣጣ የለበትም እዚህ ጋር 😉) 3.6- የግጥም ቤት ሰንጎ መገን ቡሄ በሉ ፀጋየ ሌሎችም refer
May 10, 2022Amesegnalehu
May 10, 2022ግጥም እንዴት? ተብሎ በትግል የሚጻፍ አይመስለኝም ባለቅኔው ሙሉጌታ እንዳለው ከምንም በላይ "መነካት" ነው ሚፈልገው✌️
May 10, 2022