#religion
Islamic ya nebiyat ታሪክ በትረካ ሳይሆን በ movie yalw example ya nebiula yusuf .....aynet movie ya lelochum nabiyat katasra kalchu lakilign
May 08, 20222 engagements
Islamic ya nebiyat ታሪክ በትረካ ሳይሆን በ movie yalw example ya nebiula yusuf .....aynet movie ya lelochum nabiyat katasra kalchu lakilign
May 08, 2022ለጊዜው የለኝም። ግን ከዩሱፍ ውጭ የኢብራሂም፣ የሙሳ፣ የዒሳ፣ የአዩብ፣ የረሱላችን ሙሐመድ (ዐለይሂሙ ሰላም) ... እንደተሰሩ አውቃለሁ። መረጃውን ልስጥህ ብዬ ነው። ምናልባት ዩቱብ/ዩቲዩብ ላይ ስማቸውን በአማርኛ ብትፅፈው ሊመጣልህ ይችላል። የመርየምን፣ የበኒ ሀሺም ጨረቃ፣ አል-ቃዲሲያ፣ አስሓቡል ከህፍ፣ ኻሊድ ኢብኑ-ል-ወሊድ፣ የኸሊፋዎች እና መሰሎቹንም ጊዜ ካገኘህ ተመልከት። በአንዳንድ ዓሊሞች ዘንድ ቢከለከልም በመፈቀድና መከልከሉ ሳልገባበት ነው ይህን የነገርኩህ።
May 09, 2022U can see it on YouTube
May 09, 2022