በመጀመሪያ እንኳን ለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል እንኳን አደረሳችሁ🙏 እና ግጥም ካላችሁ please ስለ በዓሉ urgent
May 08, 2022እየሱስ ብቻውን አዳኝ ነው😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
May 09, 2022በመጀመሪያ እንኳን ለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል እንኳን አደረሳችሁ🙏 እና ግጥም ካላችሁ please ስለ በዓሉ urgent
May 08, 2022እየሱስ ብቻውን አዳኝ ነው😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
May 09, 2022ሃና እና ኢያቄም ፣ ተግተው ቢማልዱ የአምላክን እናት ድግልን ወለዱ ጸሐይን የምትወልድ ፣ ጨረቃን አመጡ ለጨለማው አለም ፣ ብርሃን አወጡ በአንቺ የልደት ቀን ፣ እኛም ተወልደናል ተጠምቆ ተሰቅሎ ፣ ልጅሽ አድኖናል ካለአንቺ እማ ልደት ፣ ይሄ መች ይሆናል እውነት በልደትሽ ፣ ልደት ተሰቶናል።
May 09, 2022የጨነቀው ሁሉ "ማርያም ማርያም" ይላል ምጥም እንዳያቄም በማን ስም ወለዱሽ ሀናና ኢያቄም? ኤልያስ ሽታኹን ~ ~ ~ ~ ~ ~ ፩ ቤት የለውምና አዳም ወጥቶ ቀርቶ ከፈጣሪ ደጁ ምንድነው ሚስጥሩ? ቤት አትልተወለዱም እናትና ልጁ። ፪ መስዋዕቱ ቀረ ርግብና ዋኖስ ልጇን ልትሰጥ ነው እናት ከሊባኖስ። የሊባኖስ ዝግባ ንፋስ የማይገፋው ማርያም ስትወለድ እግዜር ዙፋን ሰፋው። ፫ እመብዙሃኗ የሄኖክ የራስ ወርቅ ኢሳይያስ ትንቢቱ የዳዊት የልጅ ልጅ የኖኅ መርከቢቱ። ፬ ምስጢሩ ነችና ሰምና ወርቅ ቃል ቀራንዮን ያየ ሊባኖስን ያውቃል። ፭ የጨነቀው ሁሉ "ማርያም ማርያም" ይላል ምጥም እንዳያቄም በማን ስም ወለዱሽ ሀናና ኢያቄም?
May 09, 2022Enkuan abro aderesen ❤️❤️❤️❤️
May 09, 2022እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🏾
May 09, 2022Sorry and ltykha Ene Yalkw ngr algbagnm btasrdagn
May 09, 2022