Guys esti lenezi ምሳሌያዊ ንግግሮች ንገሩኝ 1 አንድ ሰው ችግረኛ እየረዳ አንዱ ችግረኛ መስሎ የሰውዬውን ንብረት ወስዶ ቢጠፋ 2 ስራውን ሰርተው ያቀረቡት ሥራተኞች ሆኖ ሙገሳ የቀረበላቸው ደሞ አለቃቸው ከሆኑ 3 ባልና ሚስት ተጣልተው የሚስት ጓደኛ ለማስማማት ብትሞክር ምን ይባላል 4 አንዳንድ ተማሪዎች አሳምንት በፊት የተሰጠውን የቤት ስራ ሰርተው መተዋል ግን ሌሎቹ ደሞ እዛው ሊታይ ሲል እየሰሩ ነው ለዚህ ምን እንላለን 5 አንድ ሰው የገንዘብ አያያዝ ከማታቅ ሴት ጋር ተለያይቶ ሌላ ሴት ቢይዝም አዲሷም እንደዛው ከሆነች ምን ይባላል
May 08, 20221 bagoresku ejen tenekseku 2 be chew dendes berbere tewedes 3 yerasua eyarere ye sew tamselalech 4 sergegna meta berebere kentesu or tor simeta zabiya koreta 5 teshalen sedeje tibesen ametaw
May 08, 2022