Blah0141
#personal
ሰላም ሰዎች🖐 እንዴት ናቹ፤ ምን መሰላቹ ከሰው ጋ ቶሎ መግባባት አልችልም በራስ መተማመን ሚባል ምንም ነገር የለኝም የሆነ ነገር ማድረግ እየቻልኩ አቅሙ እያለኝ ግን አልችልም ነው የምለው risk መወሰድ በጣም ነው የምፈራው፥ ሁሌ ከሰው በታች እንደሆንኩ ነው የሚሰማኝ፤ ግን አሁን እንደዚ ሆኖ መኖር በጣም ሰልችቶኛል ይሄን ባህሪዬን መቀየር እፈልጋለሁ እና እባካችሁ እርዱኝ ምን ማድረግ ነው ያለብኝ እስቲ ንገሩኝ ይሄን ባህሪዬን ለመቀየር የሚረዳኝ መጸሀፍም ካለ እስቲ ጠቁሙኝ። አመሰግናለው🙏
May 07, 20229 engagements