ሰላም እንደምን ናችሁ። ጥየቄዬ ምን መሰላችሁ አዲስ አበባ ዮኒቨርስቲ በማታ ( Extension ) ለመመዝገብ ፈልጌ ነበር እና ሁሉንም የ " online process " ጨርሼ ኦርጅናል ዶክመንት ለማስገባት ስሄድ የ 2011 ተፈታኝ ከሆንሽ ተመድበሽበት ከነበረው ዮኒቨርስቲ የ" cost sharing " ያጠናቅሸበትን ካላመጣሸ አንመዘግብም አሉኝ። መዝገባው የሚያልቀው ግንቦት 5 ነዉ። እና እኔ አርባምንጭ ነበርኩ "freshman course " 1 ሴሚስቴር ብቻ ነው የተማርኩት። ምን ባደርግ ነው ሚሻለኝ እባካችሁ ይጠቅማል የምትሉትን የትኛውንም አይነት መረጃ አካፍሉኝ please 🙏 sry selasrezemkut
May 07, 20225 ken aleh eko, kifel ena clearance wused temezgeb. Arba Minch eko be 7/8 se@ mideres menged nw. Ginbot 5 degmo gena Arb nw. So wesinna tolo tolo gudayn be 4 ken chers keza Arb memezgeb behwala regret kemtaderg.🤷
May 08, 2022