#ortodox Teyakeye betam ascbekuay nw especially orthodoxoch melsulge egezabeger mehari endehone ena shetetachenn amnene neseha kegeban yeker endemilen yemiyasredaw yetgaw ankes lay nw aschekuay nw
May 07, 2022👉“ጴጥሮስም፦ ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ።” — ሐዋርያት 2፥38 1ኛ ዮሐንስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ 👉⁸ ኃጢአት የለብንም ብንል ራሳችንን እናስታለን፥ እውነትም በእኛ ውስጥ የለም። 👉⁹ በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው። 👉¹⁰ ኃጢአትን አላደረግንም ብንል ሐሰተኛ እናደርገዋለን ቃሉም በእኛ ውስጥ የለም።
May 08, 2022