#emergency Selam endet nachihu ያፈቀርኳትን ልጅ መርሳት አልቻልኩም እሶ ፍቅረኛ እንዳላት ና ልታገባዉ እንደሆነ ነግራኛለች ግን እኔ ሁሉም ነገር እሷን ያስታዉሰኛል በጭራሽ ልረሳት አልቻልኩም ግን ልረሳት እፈልጋለሁ ጭራሽ ላብድ ነዉ እባካችሁ የሆነ ነገር በሉኝ
May 07, 2022ጊዜ ያስፈልግሀል፣ እሷን የሚያስታውስህን ማነኛውም ነገር (ስጦታን ጨምሮ) አስወግድ/አጥፋ። ልብህን ለሌላ ሴት ክፈት።
May 07, 2022