#education
አርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ከ main campus ውጭ ነው የተመደብኩት (kulfo/abaya) እና main ገቢ ነው የምንወርደው ወይንስ መናሀሪያ ሄደን ነው ተሳፍረን ወደየካምፓሶቻችን የምንሄደው ?
May 06, 202219 engagements
አርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ከ main campus ውጭ ነው የተመደብኩት (kulfo/abaya) እና main ገቢ ነው የምንወርደው ወይንስ መናሀሪያ ሄደን ነው ተሳፍረን ወደየካምፓሶቻችን የምንሄደው ?
May 06, 2022no main gibi meteh be bus thedalachu,esu ueteshale new
May 06, 2022በመጀመሪያ ከሜን ግቢ ውጪ ስለደረሰሽ/ህ አዝናለው 😭😭😁 ሲቀላ ትወርድና ባጃጅ ይዘህ ወደ ኩልፎ 🛺
May 06, 2022@M_o_t_h_e_r_s Awaragn
May 06, 2022