Hii, erdatachihun esti tebaberugn. Aynafar negn, Yehone miwedew lij ale, bzu gize lanagrew asbna eyeferaw salaweraw qerehu, bezi samnt sagegnew hije laweraw wosgnalehu. Ena tyaqeye: @ esun mawurat shed mn aynet bahri lasayew? @mn aynet alebabes liwed ychilala? @ Madreg yalebgn/yelelebgn mtmekrugn mangnawm neger kale btnegrugn Amesegnalehu
May 05, 2022. #የምትወጅውን_ልጅ_መቅረብ . . ክፍል 1⃣ . #ለሴቶች ሰላም 👋 ውድ #የፍቅር_ጎዳና❤ ቤተሰቦች 👨👩👦👦። ከሰው ልጅ በማህበራዊ ህይወት መገለጫዎች አንዱ ለአቅመ ሄዋን እና ለአቅመ አዳም የመድረስ ወግ-ማዕረግ ነው። በዚህም ወቅት ከዛ በፊት የማይታወቅ አዲስ ምዕራፍ የሚገለጥበት ነው። ከተቃራኒ ፆታ ጋር በፍቅር የመፈላለግ፣ የመተያየት ስሜት በብርቱ የሚከሰትበት ጊዜ ስለሆነ፤ በተለይ ሴቶች ከተቃራኒ ፆታ ጋር በቀላሉ የመግባባት ችሎታ ሊኖራቸው ይገባል። ማነኛውም ሰው በሌላው ሰው መፈለግ፣ መወደድ ይፈልጋል፤ በተለይ በተቃራኒ ፆታ መፈለግ ደግሞ ይበልጥ ያስደስታል። በህይወት የመገጣጠም ነገር ይሁንና የወደድሽው ይኖራል፤ ታዲያ ይህን የተመቸሽን ልጅ እንዴት ነው የራስሽ ማድረግ የምትችይው? ሴቶች የሚፈልጉት ወንድ በመሳብ በእጃቸው ለማስገባት ምን ማወቅ ይጠበቅባቸዋል? ቀጥሎ በዚህ ፅሁፍ ከላይ☝️ ላሉት ጥያቄወች መልስ እና "እንዴት የምትወጂውን ወንድ ልጅ መቅረብ እና በእጅሽ ማስገባት እንደምትችይ " በተለያዩ የፍቅር ባለሙያወች የተጠኑ 10 ነጥቦችን ለሴቶች ይዘን መጠናል። ➊. የተመጣጠነ ኩራት ይኑርሽ ብዙወቹ ወንዶች በቁመናቸው፣ በገንዘባቸው፣ በእውቀታቸው፣ በአልጋ ብቃታቸው፣ በምላሳቸው፣ አለኝ ብለው በሚያስቡት ነገር... ሴቶች ወዲያው የሚንበረከኩላቸው ይመስላቸዋል። በተለይ እንዲህ አይነቱ ወንድ የጠየቃት አብዛኛዋ ሴት "እሽ" ስለምትለው አዲስ ነገሩ አይደለም። ይህንን ፀባዩን ካወቅሽ በተመጣጠነ ሁኔታ ትንሽ አመላልሽው። ኮራ..ፀዳ ብለሽ ትንሽ ብታመላልሽው፥ 'እሷ ማን ሆና ነው' በሚል እልህ ሀሳቡን ወዳንች ጠቅልሎ እንዲመጣ ልታደርጊው ትችያለሽ፤ ሁሉን በአንዴ "እሽ" አትበይ፡ ይህ ወንዱን እልኸኛ ያደርገዋል። ወንዶች በቃሏ የምትገኝ ሴት ይወዳሉና ወንድን ልጅ ደጅ ማስጠናትን ግን ሲበዛም ጥሩ አይደለም። ለምሳሌ፦ በቀጠሮ ሰአት ከወንዱ ቀድሞ ያለመድረስ፣ ቁጥብ መሆን፣ በብዛት ኮራ ማለትን እንደ ማጥመጃ ወይም ተፈላጊነትን የማግኛ መንገድ አድርገሽ የመጠቀም ባህሪ ግንኙነትን ሊያሸክር ይችላልና ጠንቀቅ በይ። ( ሁሉም ነገር በመጠን ሲሆን መልካም ነውና!! ) ወደድንም ጠላንም ውድ ነገር በቀላሉ አይገኝም፤ እያንዳንዱ ሰው ውድ ነው፤ ነገር ግን ሁሉም ራሱን ውድ አድርጎ አያቀርብም። አንድ ሰው እንዲፈልግሽ በቀላሉ እንደማትገኝ አሳይው፤ ይህንንም ኩራት በጊዜ እና ሁኔታ #መመጠን ከቻልሽ የወደድሽውን ልጅ በእጅሽ እንዲገባ ልታደርጊ ትችያለሽ። . 🫂ከወደዱት ያጋሩት ...ክፍል ሁለት ...ይቀጥላል ╔═════❥✿❀♡❀✿❥═════╗ ↗️ቻናላችን👇 @fiker_godana እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉትን👇 @Fiker_Godana_Bot ╚═════❥✿❀♡❀✿❥═════╝
May 06, 2022