አለም ገና አካባቢ አይካ አዲስ የሚባል ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ ነበር ታውቁት ይሆናል የቱርክ እና የሲሪላንካ ነው እና የሆነ ለጆሮ የሚከብድ ነገር ሰምቼ ነበር ዘንዶ አለ እና በአመት አንድ ሰው ለዘንዶ ይገብራል እና ስለዚህ ጉዳይ የሚያውቅ ካለ ስለዚህ ዘንዶ እና ለዘንዶ የሚገበሩት ሰዎች የሚያቅ ወይም የሰማችሁትን ብታካፍሉኝ ደስ ይለኛል።
May 05, 2022It might be conspiracy
May 06, 2022