PureHeron13170
#science
ሰዎች ስለ quantem physics, mechanics, sle relative theory እንዲሁም መሰል የspace science እና እንደዚህ ያሉ theoryኦችን በአማርኛ የሚያቀርብ የyou tube channel ካለ pls guys ጠቁሙኝ በጣም አስፈላጊ ነው የምታውቁ ዝም ብላቹ አትለፉ
May 05, 20222 engagements
ሰዎች ስለ quantem physics, mechanics, sle relative theory እንዲሁም መሰል የspace science እና እንደዚህ ያሉ theoryኦችን በአማርኛ የሚያቀርብ የyou tube channel ካለ pls guys ጠቁሙኝ በጣም አስፈላጊ ነው የምታውቁ ዝም ብላቹ አትለፉ
May 05, 2022https://t.me/+gNsiCplCB-Q4NTA0 የቴሌግራም ነው
May 06, 2022No no ene be you tube nw yemfelgew
May 06, 2022