Adonis28.5
#other
Guys Ethio telecom yejemerew ''Asham tele'' mebalew mn endehone meyak ala
May 05, 20222 engagements
Guys Ethio telecom yejemerew ''Asham tele'' mebalew mn endehone meyak ala
May 05, 2022የሞባይል ካርድ ስትሞላ ነጥብ ይሰጥሀል። ( ለምሳሌ፡ ለ 5 ብር ካርድ 5 ነጥብ ይሰጣል ) የ 50 ብር ካርድ ስትሞላ ( 50 ነጥብ ስትደርስ ) 1 ብር በአሻም ቴሌ ላይ ይኖርሀል😳🤦🏼♂ ( አይ ቴሌ😁 ) አገልግሎቱን *999# ደውለህ 4 ቁጥር ላይ አሻም ቴሌ የሚለው ጋ ግባና 1 ቁጥር ላይ ተመዝገብ ያልገባህ or ሌላ ጥያቄ ካለህ Telegram / Facebook ቻናላቸው ላይ ራሳቸው አብራርተው ለቀዋል ገብተህ ብታነብ ነው ሚሻል
May 06, 2022ውድ ደንበኞቻችን ለአብሮነትዎ ምስጋና አሻም ብለናል! አገልግሎቶቻችንን ሲጠቀሙ ወይንም በቴሌብር ግብይት ሲፈጽሙ ከአየር ሰዓት መሙላት እስከ ስልክና ላፕቶፕ መግዛት የሚያስችልዎን ነጥብ የሚያገኙበት አሻምቴሌ የተሰኘ መርሃግብር መጀመራችንን በደስታ እንገልጻለን። ለመመዝገብ Myethiotel መተግበሪያን ይጠቀሙ ወይንም *999# ይደውሉ። ኢትዮ ቴሌኮም
May 06, 2022