ሰላም እንዴት ናቹ እ paypal account ከፍቼ ነበር ነገር ግን የባንክ Card ስላላስገባው የሆነ የpaypal link መስጠት አልቻለም...እና በonline promotion video እያየው...20$ ሰርቼ ነበር...ግን ለማስተላለፍ የpaypal linkኤን ማግኘት አልቻልኩም...please linkኡን እንዴት ማግኘት እንደምችል ንገሩኝ🙏
May 05, 2022pls tell me how u get the money
May 05, 2022