Hey guys muslimoch btmelsulgn What happened?semonun fana tv sle islam mn tenagro new tiktok lay report adrgu yetebalew???????
May 05, 2022ብዙ ሰዎች ስለ ኢስላም የተሳሳተ አመለካከት እና መጥፎ ስም የሚሰጡት በሚዲያዎች ያልተገባ እና ፍፁም ስህተት የሆነን ስም በመስጠት ነው። ይህን ከተላመድን ቆየ። የትኛው ሚዲያ ነው ስለ ኢስላም ጥሩ ነገር ሲናገር ያየነወ? እኔ በበኩሌ አጋጥሞኝ አያቅም። ይህ እዚህ ሃገራችን ላይ ያሉት ብቻ ሚድያዎች ሳይሆኑ የውጪዎቹም የሚያደርጉት ነገር። እውነታቸውን ቢሆንስ ? ብላቹ ትጠይቁ ይሆናል ይህ ማለት የቅርብ ጊዜ ትውስታ አለን በነበርንበት ጦርነት ጊዜ ያወሩት የነበረው እውነት ነበረ ወይ? ብሎ ራስን መጠየቅ ነው። እነሱ ያልፈለጉትን አካል ሌላውም እንዳይፈልገው እና እንዲጠላው የሚጠቀሙት በሚዲያዎቻቸው ላይ ፍፁም ያልሆነውን ሆነ ብለው ማውራት ነው። የኛ ያልሆነ ነገር ላይ መጥፎን ነገር ብንሰማ መቼም ቢሆን ጥሩ ስሜት ሊፈጠርብን አይችልም። ሚዛናዊ ሆናቹ አስቡት እስኪ ጎንደር ላይ ከ 21 በላይ ሙስሊሞች ተገድለው ከ 5 በላይ መስጂድ ተቃጥሎ ዝምምም ተብሎ ነበረ ስልጤ ላይ 3 ቤ.ክርስትያን(2 የ protestant) ከተቃጠለ በኋላ ግን ይህንን መዘገብ ስለነበረባቸው ያንን ዝም ማለት አልቻሉም። የጎንደሩ እጅጉን የከፋ ነው ቢያንስ መንግስት እንኳን ያመነው 21 ሰው ተገድሏል ግን ደግሞ "የኛ" ሚድያዎች ይህንን የፈፀሙት አንዳንድ ሃገር እንድትፈርስ የሚፈልጉ አካላት ብሎ ሲዘግቡት የስልጤውን ደግሞ ፅንፈኛ አሸባሪዎች: አክራሪ ሙስሊሞች ብለው ዘገቡት። ፍፁም አድሏዊ ናቸው። ለዚህም ነው የእኛን ሃገር ሚድያዎችን የትኛውም ሙስሊም የማይወዳቸው። አጥብቆም እስከመጥላት ይደርሳል። ፍትሃዊነት የሚባል ነገር የለማ። አሳፋሪዎች !!!
May 05, 2022