1,ውሀቢያ ማለት ምን ማለት ነው ? 2, ሱፍያ ማለት ምን ማለት ነው ? 3, ምን አይነት ሰው ናቸውስ እደዚያ የሚባሉት ? pls all muslims your answer !!!!
May 05, 2022Mn aschenekeh just follow the Quran and authentic Hadith Try not to think about it
May 05, 20221,ውሀቢያ ማለት ምን ማለት ነው ? 2, ሱፍያ ማለት ምን ማለት ነው ? 3, ምን አይነት ሰው ናቸውስ እደዚያ የሚባሉት ? pls all muslims your answer !!!!
May 05, 2022Mn aschenekeh just follow the Quran and authentic Hadith Try not to think about it
May 05, 2022Enem mn endehonu ahunm dres alakm gn 1 makew neger enezi hon teblew ummetun lemekefafel tetetenesesu serawoch nachew lyunetochn wede gon tten 1 nw mehon yalebn. Be christianochm betehed dro 1 yeneberew haymanot ahun lay wede bzu tekefaflual. Hulum ye poletica wtat nw
May 05, 2022Haram new gin there's some conditions haram mayhonibet like harer lay dro sewoch qiyamul aleyil lemesged ena selewat ena dikr lemareg yeteqemut neber ende maneqaqiya
May 05, 2022ነብያችን እስልምና ለ72 ይከፈላል ብለዋል ከዛ ውስጥ አንዱ ነው ጀነት ሚያስገባው ብለዋል ዝምብለህ ቁርአንን እና ሀዲስን ብቻ ተከተል ሚባለው አያስኬድም ምክነያቱም ልዩነቱ የመጣው በቁርአን ነው ቁርአንን አጣሞ በመረዳት ነው ሁሉም ቁርአንን ነው ሚከተለው ግን ቁርአንን ስትከተል በተለያየ መንገድ ይረዱታ ግዴታ አንዱን ነው ምትከተለው እንጂ ሁሉንም ነው ምከተለው አትልም ሁሉም ለምሳሌ ውሃብይ ምንላቸው። ውሃብያ ማለት የሙሐመድ አብዱልወሃብ ተከታይ ማለት ነው ሙሐመድ አብዱሉ ወሃብ ሚባለው ቁርአንን ነው ሚከተለው ግን አዲስ አተረጓጎም (አረዳድ) አመጣ አሏህ አርሽ ላይ ነው አለ አርሽ ሚባለው ከ7 ሰማይ በላይ ያለ ፕላኔት ነው ያ ማለት ቁርአንን ሲረዳ ለአሏህ ያለተገባ ቦታና ደረጃ ሰጠው በሌላ አንቀጽ አሏህ ፉጥርን አይመስልም ይለና ቁርአን ሁለቱ ይጋጫል ያደሞ ትክክል አረዳድ አደለም አላህ ፍጥረትን አይማመስልም ማለት እሱ ለመኔሩ ጅማሬ የለውም መጨረሻም የመውም አርሽ ሚባለው ፕላኔት የተፈጠረበት ጊዜ አለው አርሽን ሳይፈጥር በፊት አሏህ የት ነበር ሚለውን ጥያቄ ያነሳል ግን መጠየቅ አችልም በነሱ ህግ ነው ነውበቃ። እያለ ብዙ ልዩነት ይመጣል እዚህ ጋር አንዱን መከተል ግድ ነው ቀርአንን እና ሀዲስን ብቻ ተከተል ለሚለው በየትኛው አረዳድ ነው ምከተለው ነው ሁሉም ቀርአንን ነው ሚከተለው ግን ባንዱ አረዳድ ነው ምንሄደው ሱፍይ ሚባለው ሱፍይ እነደ ቃል የእምነት ስም አደለም በነብያችን ግዜ የነበሩ ሰወች አሉ የተለዩ ለአሁኗ ሂወት ማይኖሩ ከህዝቡ ለየት ያሉ ህይወታቸውን ለዲን የሰጡ ባጭሩ ልክ እንደ ግዳም እንደሚገቡ ሰወች ማለት ነው እንደነሱ የተለየ ቦታ ሄደው ባይኖሩም ባሉበት በዲን ላይ ብቻ ሚኖሩ ማለት ነው፣ እኔ ሱፍይ ነኝ ሲባል ወደነሱ ለመጠጋት ነው በፊት ላይ አሁን መከፋፈል ሲበዛ እንደ መለያ ተያዘ ስሙ፣ እምነቱ ለአሏህ አርሽም ሆነ ቦታም አቅጣጫም አያስፈልገው አይገባውም ነው ምክነያቱም አሏህ ጅማሬ የለውም ሚዳሰስ ሚነካ አካልም አደለም አርሽ ቦታን አቅጣጫን ከመፍጠሩ በፊት የነበረ ጌታ ነው ከፈጠረም በኋላ ተቀያያሪ ጌታ ስለልሆነ ቦታም አቅጣጫም አይገባውም ነው እምነቱ ስለዚህ ግዴታ ትመርጣለህ አንዱን ይሄ ነው በተረፈ ይበልጥ ከፈለጋችሁ Inbox @NOOR_NF
May 05, 20221, ወሀቢያ ሚባል ነገር የለም:: ሱፉዬች ናቸዉ ወሀቢያ ሚሏቸው:: ግን የነሱ ስም ( አህለ ሱና or ሰለፊያ ) ነዉ ሚባሊት:: 2, 2ቱንም የሚለያቸዉ ነገር አለ:: በደንብ ማወቅ ምትፈልግ ከሆነ @abuNuaim13 በዚ ንገረኝ
May 05, 2022don't think of that. all of them will go hell except who follow the quran and sunnah of our beloved prophet
May 05, 2022Wahbiya malet bro local malet nw Sufiya malet degmo orginal malet nw b aciru aleke
May 05, 2022