#technology
ስልኬ Techno spark 6go nw እናም አስሬ Restart እያረገ አስቸገረኝ በተለይ wifi የሌለበት ቦታ ከመሬት ተነስቶ restart ያረጋል online ሚሰራ ስልክ ነው እንዴ የሸጡልኝ ? ምታውቁ ካላችሁ እንዴት እንደሚተው ወረታ አልከፍልም... ግን ንገሩኝ🙏🏿
May 04, 20226 engagements
ስልኬ Techno spark 6go nw እናም አስሬ Restart እያረገ አስቸገረኝ በተለይ wifi የሌለበት ቦታ ከመሬት ተነስቶ restart ያረጋል online ሚሰራ ስልክ ነው እንዴ የሸጡልኝ ? ምታውቁ ካላችሁ እንዴት እንደሚተው ወረታ አልከፍልም... ግን ንገሩኝ🙏🏿
May 04, 2022Tecno or Techno new slkh? lemangnawm Batteryw lihon update madreg yastekakilewal.
May 06, 20221,Update adergiw ...... Kalteska damo 2,dingayun qayirww
May 05, 2022Amesegnalehu emokrewalew
May 05, 2022Flash አስደርገው
May 05, 2022Flaah stl algebagm
May 05, 2022